\v 35 ቀን በመሸ ጊዜ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው፡፡ \v 36 ህዝቡንም ትተው በጀልባ ወሰዱት፡፡ ሌሎችም ጀልባዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ፡፡ \v 37 የነፋስ ማዕበልም ተነሳ ጀልባው እስኪጥለቀለቅ ድረስ ማዕበል ጀልባውን መታው፡፡