am_mrk_text_ulb/04/21.txt

1 line
358 B
Plaintext

\v 21 አላቸው፡- መብራትን ከፍ ባለ ማስመጫ ላይ እንጂ ከእንቅብ በታች ወይም አልጋ ሥር ያስቀምጡታልን? \v 22 ሳይገለጥ የሚቀር ነገር የለም በሚስጢር የተደረገ ወደ ብርሃንም የማይወጣ የለም፡፡ \v 23 ያለው ይስማ እንዲህም አላቸው