am_mrk_text_ulb/01/40.txt

1 line
306 B
Plaintext

\v 40 ለምጻም ወደ እርሱ መጥቶ ሰገደለትና ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ ብሎ ለመነው፡፡ \v 41 አዘነለት፤ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና እፈቅዳለሁ፣ ንጻ! አለው፡፡ \v 42 ለምጹ ለቀቀውና ንጹህ ሆነ፡፡