am_mrk_text_ulb/01/01.txt

1 line
388 B
Plaintext

\c 1 \v 1 ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ \v 2 በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ \v 3 መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡