From fa043cfa8b108206e61cf993362559890bdfcdca Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 12 Oct 2016 11:06:37 +0300 Subject: [PATCH] Wed Oct 12 2016 11:06:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 12/41.txt | 1 + 12/43.txt | 1 + 13/01.txt | 1 + 13/03.txt | 1 + 13/05.txt | 2 ++ 13/07.txt | 1 + 6 files changed, 7 insertions(+) create mode 100644 12/41.txt create mode 100644 12/43.txt create mode 100644 13/01.txt create mode 100644 13/03.txt create mode 100644 13/05.txt create mode 100644 13/07.txt diff --git a/12/41.txt b/12/41.txt new file mode 100644 index 0000000..9cbc960 --- /dev/null +++ b/12/41.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 41 \v 42 41ኢየሱስም በመባ መቀበያው ፊት ለፊት ተቀመጠ፡፡ ብዙ ሰዎች በመባ መቀበያው ውስጥ ገንዘብ ሲጨምሩ ተመለከተ፡፡ ብዙ ሃብታሞች ብዙ ገንዘብ ይጨምሩ ነበር፡፡ 42ከዚያም አንዲት ድኻ መበለት መጥታ ሁለት ናስ ጨመረች፤ይህም የብር ሩብ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/43.txt b/12/43.txt new file mode 100644 index 0000000..3379141 --- /dev/null +++ b/12/43.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 43 \v 44 43 እርሱም ደቀመዛሙርቱን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፡፡ እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ይህች መበለት በመባ መቀበያው ውስጥ ገንዘባቸውን ከጨመሩት ሁሉ አብልጣ ሰጠች፡፡ 44እነርሱ ከትርፋቸው ሰጥተዋልና፡፡ እርስዋ ግን ከጉድለቷ ሰጠች፤ያላትን ሁሉ ሰጠች፤ ኑሮዋን እንኳ ሳይቀር ሁሉንም ሰጠች፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/13/01.txt b/13/01.txt new file mode 100644 index 0000000..3290727 --- /dev/null +++ b/13/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 13 \v 1 \v 2 1ኢየሱስ ከቤተመቅደስ ሲወጣ ሳለ ከደቀመዛሙርቱ አንዱ መምህር ሆይ፤ እንዴት ያሉ ድንጋዮችና እንዴት ያሉ ሕንጻዎቹ እንደሆኑ ተመልከት! አለው፡፡ 2እርሱም እነዚህን ታላላቅ ሕንጻዎች ታያለህን? ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ እንደዚህ አይቀርም አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/13/03.txt b/13/03.txt new file mode 100644 index 0000000..f19210f --- /dev/null +++ b/13/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 3ኢየሱስ በደብረዘይት ተራራ ላይ በቤተመቅደሱ ትይዩ ተቀምጦ ሳለ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስና እንድርያስ 4ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች ሁሉ የሚፈጸሙበት ምልክቱስ ምንድነው? ብለው ለብቻው ጠየቁት፤ \ No newline at end of file diff --git a/13/05.txt b/13/05.txt new file mode 100644 index 0000000..e8a4c0d --- /dev/null +++ b/13/05.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 5 \v 6 5ኢየሱስም ማንም እንዳያስታችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ አላቸው፡፡ +6ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ! እያሉ በስሜ ይመጣሉና ብዙዎችንም ያስታሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/13/07.txt b/13/07.txt new file mode 100644 index 0000000..756b177 --- /dev/null +++ b/13/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 \v 8 7ጦርነትንና የጦርነትን ወሬ በምትሰሙበት ጊዜ አትታወኩ፤ እነዚህ ነገሮች የግድ መፈጸም አለባቸው፤ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው፡፡ 8ሕዝብ በሕዝብ ላይ፣ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፡፡ በተለያዩ ቦታዎች የምድር መንቀጥቀጥ፣ ረሃብም ይሆናል፡፡ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file