Sat Jun 03 2017 06:09:46 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-03 06:09:47 -04:00
parent 8f4c3d09b3
commit be0ef55fd5
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11ኢየሩሳሌም እንደ ደረሰ ወደ ቤተመቅደስ ገባ፡፡ በአካባቢው ያለውን ሁሉ ተመለከተ፤መሽቶም ነበርና ከዐሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ሄደ፡፡ 12 በማግስቱም ከቢታንያ እንደ ወጡ ተራበ፤
\v 11 እንደ ደረሰ ወደ ቤተመቅደስ ገባ፡፡ በአካባቢው ያለውን ሁሉ ተመለከተ፤መሽቶም ነበርና ከዐሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ሄደ፡፡ \v 12 በማግስቱም ከቢታንያ እንደ ወጡ ተራበ፤

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 አንዲት ቅጠሏ ያቆጠቆጠ በለስ ከርቀት አየ፡፡ ምናልባት አንዳች አገኝባት ይሆናል በማለት ወደ እርሷ መጣ፡፡ ሲደርስ ግን በለስ የሚያፈራበት ጊዜ ስላልነበረ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም፡፡14 ስለዚህም ማንም ሰው ለዘላለም ምንም ፍሬ አያግኝብሽ ብሎ ረገማት፡፡ ደቀመዛሙርቱም ሰሙት፡፡
\v 13 ቅጠሏ ያቆጠቆጠ በለስ ከርቀት አየ፡፡ ምናልባት አንዳች አገኝባት ይሆናል በማለት ወደ እርሷ መጣ፡፡ ሲደርስ ግን በለስ የሚያፈራበት ጊዜ ስላልነበረ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም፡፡ \v 14 ስለዚህም ማንም ሰው ለዘላለም ምንም ፍሬ አያግኝብሽ ብሎ ረገማት፡፡ ደቀመዛሙርቱም ሰሙት፡፡

View File

@ -209,6 +209,8 @@
"10-51",
"11-01",
"11-04",
"11-07"
"11-07",
"11-11",
"11-13"
]
}