From 91c5a14d91f9a7e52b3d608e6b833abfb4ac4906 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 3 Jun 2017 05:50:58 -0400 Subject: [PATCH] Sat Jun 03 2017 05:50:57 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 09/01.txt | 2 +- 09/04.txt | 2 +- 09/07.txt | 2 +- 09/09.txt | 2 +- 09/11.txt | 2 +- manifest.json | 7 ++++++- 6 files changed, 11 insertions(+), 6 deletions(-) diff --git a/09/01.txt b/09/01.txt index e2b8c76..66feacd 100644 --- a/09/01.txt +++ b/09/01.txt @@ -1 +1 @@ -\v 1 \v 2 \v 3 1ኢየሱስም እውነት እላችኋለሁ፣ በዚህ ከቆሙት አንዳንዶቹ የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል መምጣቷን ሳያዩ የማይሞቱ አሉ አላቸው፡፡ 2ከስድስት ቀን በኋላም ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ለብቻቸው ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ላይ አመጣቸው፡፡ 3በፊታቸውም ተለወጠባቸው፤ ልብሱም አጣቢ በምድር ላይ ሊያነጻው እስከማይችል ድረስ ተብለጭልጮ ነጭ ሆነ፡፡ \ No newline at end of file +\c 9 \v 1 እውነት እላችኋለሁ፣ በዚህ ከቆሙት አንዳንዶቹ የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል መምጣቷን ሳያዩ የማይሞቱ አሉ አላቸው፡፡ \v 2 ቀን በኋላም ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ለብቻቸው ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ላይ አመጣቸው፡፡ \v 3 በፊታቸውም ተለወጠባቸው፤ ልብሱም አጣቢ በምድር ላይ ሊያነጻው እስከማይችል ድረስ ተብለጭልጮ ነጭ ሆነ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/04.txt b/09/04.txt index 6373281..274e6cb 100644 --- a/09/04.txt +++ b/09/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4ሙሴና ኤልያስ ታዩአቸው፤ ከኢየሱስ ጋርም ይነጋገሩ ነበር፡፡ 5ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ረቡኒ! በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴና አንድ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን እንሥራ አለው፡፡ 6እጅግ ፈርተው ስለነበረ የሚመልሰውን አያውቅም ነበር፡፡ \ No newline at end of file +\v 4 ኤልያስ ታዩአቸው፤ ከኢየሱስ ጋርም ይነጋገሩ ነበር፡፡ \v 5 ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ረቡኒ! በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴና አንድ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን እንሥራ አለው፡፡ \v 6 ፈርተው ስለነበረ የሚመልሰውን አያውቅም ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/07.txt b/09/07.txt index f1e080c..60165f8 100644 --- a/09/07.txt +++ b/09/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 \v 8 7ከዚያም ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ ከደመናውም ውስጥ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ፡፡ 8ድንገት ዙሪያቸውን ሲመለከቱ ከኢየሱስ በቀር ከእነርሱ ጋር ሌላ ማንንም አላዩም፡፡ \ No newline at end of file +\v 7 ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ ከደመናውም ውስጥ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ፡፡ \v 8 ዙሪያቸውን ሲመለከቱ ከኢየሱስ በቀር ከእነርሱ ጋር ሌላ ማንንም አላዩም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/09.txt b/09/09.txt index 1dda62e..0895b7d 100644 --- a/09/09.txt +++ b/09/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 \v 10 9ከተራራው ሲወርዱ ሳሉም ይህንን ያዩትን ነገር ሁሉ የሰው ልጅ ከሙታን እስኪነሳ ድረስ ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው፡፡ 10እነርሱም ቃሉን ይዘው ከሙታን መነሳት ማለት ምን ማለት ነው ተባባሉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 9 ሲወርዱ ሳሉም ይህንን ያዩትን ነገር ሁሉ የሰው ልጅ ከሙታን እስኪነሳ ድረስ ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው፡፡ \v 10 እነርሱም ቃሉን ይዘው ከሙታን መነሳት ማለት ምን ማለት ነው ተባባሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/11.txt b/09/11.txt index 577c761..8fed5a2 100644 --- a/09/11.txt +++ b/09/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 \v 13 11እነርሱም ጸሐፍት አስቀድሞ ኤልያስ መምጣት አለበት የሚሉት ለምንድነው ብለው ጠየቁት፡፡ 12ኢየሱስም ኤልያስማ በርግጥ አስቀድሞ ይመጣል፤ ሁሉንም ነገር ያስተካክላል፡፡ ስለ ሰው ልጅ ብዙ መከራ እንዲቀበልና እንዲጣል የተጻፈው ታዲያ እንዴት ይሆናል? 13እኔ ግን እላችኋለሁ! ኤልያስ መጥቷል፤ ስለ እርሱም አንደተጻፈው የወደዱትን አደረጉበት፡፡ \ No newline at end of file +\v 11 ጸሐፍት አስቀድሞ ኤልያስ መምጣት አለበት የሚሉት ለምንድነው ብለው ጠየቁት፡፡ \v 12 ኤልያስማ በርግጥ አስቀድሞ ይመጣል፤ ሁሉንም ነገር ያስተካክላል፡፡ ስለ ሰው ልጅ ብዙ መከራ እንዲቀበልና እንዲጣል የተጻፈው ታዲያ እንዴት ይሆናል? \v 13 እኔ ግን እላችኋለሁ! ኤልያስ መጥቷል፤ ስለ እርሱም አንደተጻፈው የወደዱትን አደረጉበት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index f9a57dc..74d6f38 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -167,6 +167,11 @@ "08-31", "08-33", "08-35", - "08-38" + "08-38", + "09-01", + "09-04", + "09-07", + "09-09", + "09-11" ] } \ No newline at end of file