From 8f4c3d09b3c4a0db3d68808b1ffc4f5a961b4f75 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 3 Jun 2017 06:08:55 -0400 Subject: [PATCH] Sat Jun 03 2017 06:08:55 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 11/01.txt | 2 +- 11/04.txt | 2 +- 11/07.txt | 2 +- manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 7 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt index a02fb54..71f5467 100644 --- a/11/01.txt +++ b/11/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 11 \v 1ከደብረ ዘይት ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም፣ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ ሁለቱን ላካቸው፡፡ \v 2 እንዲህም አላቸው፣ ፊት ለፊታችን ወዳለው መንደር ሂዱ፤ወዲያው እንደ ገባችሁም ማንም ሰው ተቀምጦበት የማያውቅ ውርንጫ መንገድ ዳር ታስሮ ታገኛላችሁ፡፡ ፍቱትና አምጡልኝ \v 3 ማንም ለምን ይህን ታደርጋላችሁ ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልገዋል በሉት፤ እርሱም ይለቅቀዋል አላቸው፡፡ \ No newline at end of file +\c 11 \v 1 ዘይት ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም፣ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ ሁለቱን ላካቸው፡፡ \v 2 እንዲህም አላቸው፣ ፊት ለፊታችን ወዳለው መንደር ሂዱ፤ወዲያው እንደ ገባችሁም ማንም ሰው ተቀምጦበት የማያውቅ ውርንጫ መንገድ ዳር ታስሮ ታገኛላችሁ፡፡ ፍቱትና አምጡልኝ; \v 3 ማንም ለምን ይህን ታደርጋላችሁ ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልገዋል በሉት፤ እርሱም ይለቅቀዋል አላቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/11/04.txt b/11/04.txt index 4538224..2cb7c15 100644 --- a/11/04.txt +++ b/11/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4እነርሱም ሄዱ፤ አንድ ውርንጫ ከቤት ውጭ በመንገድ ዳር ታስሮ አገኙ፤ ፈቱትም፡፡ 5 በአካባቢው ከቆሙት አንዳንዶቹ ሰዎች ለምን ፈታችሁት? አሏቸው፡፡ 6 እነርሱም ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ነገሯቸው፤ ለቀቋቸውም፡፡ \ No newline at end of file +\v 4 ሄዱ፤ አንድ ውርንጫ ከቤት ውጭ በመንገድ ዳር ታስሮ አገኙ፤ ፈቱትም፡፡ \v 5 ከቆሙት አንዳንዶቹ ሰዎች ለምን ፈታችሁት? አሏቸው፡፡ \v 6 እነርሱም ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ነገሯቸው፤ ለቀቋቸውም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/11/07.txt b/11/07.txt index 089927d..d96e1a0 100644 --- a/11/07.txt +++ b/11/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 \v 8 \v 9 \v 10 7ደቀመዛሙርቱም ውርንጫውን ወደ ኢየሱስ አመጡት፤ልብሳቸውንም አለበሱት፤ኢየሱስም ተቀመጠበት፡፡ 8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን ፣ሌሎችም ከየቦታው ቅርንጫፎችን ቆርጠው በሚሄድበት መንገድ ላይ አነጠፉ፡፡ 9 ከፊት የቀደሙት ከኋላውም የተከተሉት ሆሳእና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ 10 የሚመጣው የአባታችን የንጉሥ ዳዊት መንግስት የተባረከ ነው፤ ሆሳእና በአርያም እያሉ ጮኹ፡፡ \ No newline at end of file +\v 7 ውርንጫውን ወደ ኢየሱስ አመጡት፤ልብሳቸውንም አለበሱት፤ኢየሱስም ተቀመጠበት፡፡ \v 8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን ፣ሌሎችም ከየቦታው ቅርንጫፎችን ቆርጠው በሚሄድበት መንገድ ላይ አነጠፉ፡፡ \v 9 የቀደሙት ከኋላውም የተከተሉት ሆሳእና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ \v 10 የአባታችን የንጉሥ ዳዊት መንግስት የተባረከ ነው፤ ሆሳእና በአርያም እያሉ ጮኹ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 32d6ca7..00b8c66 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -206,6 +206,9 @@ "10-43", "10-46", "10-49", - "10-51" + "10-51", + "11-01", + "11-04", + "11-07" ] } \ No newline at end of file