Mon Jun 05 2017 02:29:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-05 02:29:45 -04:00
parent be2526a644
commit 808dedfc61
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 20በማለዳ ሲያልፉም በለሲቱ ከሥሯ ደርቃ አገኟት፡፡ 21ጴጥሮስም አስታውሶ መምህር ሆይ! እነሆ፤የረገምሃት በለስ ደርቃለች አለው፡፡
\v 20 በማለዳ ሲያልፉም በለሲቱ ከሥሯ ደርቃ አገኟት፡፡ \v 21 ጴጥሮስም አስታውሶ መምህር ሆይ! እነሆ፤የረገምሃት በለስ ደርቃለች አለው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 22 ኢየሱስም እንዲህ አለው፡፡ በእግዚአብሔር እመን፤ 23 እውነት እላችኋለሁ፣ ማንም በልቡ ሳይጠራጠር ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደ ባሕር ውስጥ ተወርወር ቢልና የተናገረው እንደሚፈጸም በልቡ ቢያምን ይሆንለታል፡፡
\v 22 ኢየሱስም እንዲህ አለው፡፡ በእግዚአብሔር እመን፤ \v 23 እውነት እላችኋለሁ፣ ማንም በልቡ ሳይጠራጠር ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደ ባሕር ውስጥ ተወርወር ቢልና የተናገረው እንደሚፈጸም በልቡ ቢያምን ይሆንለታል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 ይሆንለታል፡፡ 24 ስለዚህ እላችኋለሁ፤የጸለያችሁትንና የለመናችሁትን ነገር ሁሉ እንደምትቀበሉ ብታምኑ ይሆንላችሁማል፡፡ 25 ለጸሎት ስትቆሙ፣ በማንም ላይ ቅርታ ቢኖራችሁ፣ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ ይቅር በሉ፡፡ 26እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ የቅር አይላችሁም፡፡
\v 24 ስለዚህ እላችኋለሁ፤የጸለያችሁትንና የለመናችሁትን ነገር ሁሉ እንደምትቀበሉ ብታምኑ ይሆንላችሁማል፡፡ \v 25 ለጸሎት ስትቆሙ፣ በማንም ላይ ቅርታ ቢኖራችሁ፣ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ ይቅር በሉ፡፡ \v 26 እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ የቅር አይላችሁም፡፡

View File

@ -212,6 +212,9 @@
"11-07",
"11-11",
"11-13",
"11-15"
"11-15",
"11-17",
"11-20",
"11-22"
]
}