From 7f22ddbb3f778ef72fbca42c28bbdbb0220b84d6 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Mon, 5 Jun 2017 15:31:11 +0300 Subject: [PATCH] Mon Jun 05 2017 15:31:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/10.txt | 6 +----- 04/13.txt | 7 +------ 04/16.txt | 6 +----- 04/18.txt | 6 +----- 04/21.txt | 6 +----- 04/24.txt | 6 +----- 04/26.txt | 6 +----- 04/30.txt | 6 +----- 04/33.txt | 6 +----- 04/35.txt | 6 +----- 04/38.txt | 6 +----- 04/40.txt | 6 +----- 05/01.txt | 6 +----- 05/03.txt | 6 +----- 05/05.txt | 6 +----- 05/07.txt | 6 +----- 05/09.txt | 6 +----- 05/11.txt | 6 +----- 05/14.txt | 6 +----- 05/16.txt | 6 +----- 05/18.txt | 6 +----- 05/21.txt | 6 +----- 05/25.txt | 6 +----- manifest.json | 23 +++++++++++++++++++++++ 24 files changed, 46 insertions(+), 116 deletions(-) diff --git a/04/10.txt b/04/10.txt index 25a349c..0631f9c 100644 --- a/04/10.txt +++ b/04/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 \v 11 \v 12 10 ለብቻው በሆነ ጊዜ ከደቀመዛሙርቱ ጋር አብረው የነበሩት ስለ ምሳሌዎቹ ጠየቁት፡፡ 11 እንዲህም አላቸው ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር ተሰጥቷችኋል፡፡ በውጭ ላሉት ግን እንዲህ አይደለም 12 እያዩ እንዳያዩ ሰምተውም እንዳያስተውሉ እንደገና ተመልሰው ይቅር እንዳይባሉ ሁሉም ነገር በምሳሌ ይሆንባቸዋል፡፡ -======= -\v 10 በሆነ ጊዜ ከደቀመዛሙርቱ ጋር አብረው የነበሩት ስለ ምሳሌዎቹ ጠየቁት፡፡ \v 11 አላቸው ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር ተሰጥቷችኋል፡፡ በውጭ ላሉት ግን እንዲህ አይደለም \v 12 እንዳያዩ ሰምተውም እንዳያስተውሉ እንደገና ተመልሰው ይቅር እንዳይባሉ ሁሉም ነገር በምሳሌ ይሆንባቸዋል፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 10 በሆነ ጊዜ ከደቀመዛሙርቱ ጋር አብረው የነበሩት ስለ ምሳሌዎቹ ጠየቁት፡፡ \v 11 አላቸው ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር ተሰጥቷችኋል፡፡ በውጭ ላሉት ግን እንዲህ አይደለም \v 12 እንዳያዩ ሰምተውም እንዳያስተውሉ እንደገና ተመልሰው ይቅር እንዳይባሉ ሁሉም ነገር በምሳሌ ይሆንባቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index e838659..592bd9d 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1,6 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 13 \v 14 \v 15 13 እንዲህም አላቸው እናንተ ይህ ምሳሌ አልገባችሁምን? ሌሎቹን ምሳሌዎች ሁሉ እንዴት ትረዳላችሁ? -14 ዘሪው ቃሉን ዘራ፡፡ 15 በመንገድ ዳር የወደቁት እነዚህ ናቸው ቃሉ በሚዘራበት ጊዜና ቃሉን እንደሰሙ ወዲያውኑ ሰይጣን መጥቶ በውስጣቸው የተዘራውን ቃል ይወስዳል፡፡ -======= -\v 13 አላቸው እናንተ ይህ ምሳሌ አልገባችሁምን? ሌሎቹን ምሳሌዎች ሁሉ እንዴት ትረዳላችሁ? \v 14 ዘሪው ቃሉን ዘራ፡፡ \v 15 በመንገድ ዳር የወደቁት እነዚህ ናቸው ቃሉ በሚዘራበት ጊዜና ቃሉን እንደሰሙ ወዲያውኑ ሰይጣን መጥቶ በውስጣቸው የተዘራውን ቃል ይወስዳል፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 13 አላቸው እናንተ ይህ ምሳሌ አልገባችሁምን? ሌሎቹን ምሳሌዎች ሁሉ እንዴት ትረዳላችሁ? \v 14 ዘሪው ቃሉን ዘራ፡፡ \v 15 በመንገድ ዳር የወደቁት እነዚህ ናቸው ቃሉ በሚዘራበት ጊዜና ቃሉን እንደሰሙ ወዲያውኑ ሰይጣን መጥቶ በውስጣቸው የተዘራውን ቃል ይወስዳል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/16.txt b/04/16.txt index e0304e2..5e9b0a5 100644 --- a/04/16.txt +++ b/04/16.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 16 \v 17 16 እንዲሁም በድንጋያማ መሬት ላይ የወደቁት አነዚህ ቃሉን በሰሙ ጊዜ ወዲያውኑ በደስታ ይቀበሉታል 17 በራሳቸው ሥር የላቸውምና ለጊዜው ይቀበሉታል ከዚያም በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በሚነሳበት ጊዜ ወዲያወኑ በቃሉ ይሰናከሉበታል፡፤ -======= -\v 16 በድንጋያማ መሬት ላይ የወደቁት አነዚህ ቃሉን በሰሙ ጊዜ ወዲያውኑ በደስታ ይቀበሉታል \v 17 ሥር የላቸውምና ለጊዜው ይቀበሉታል ከዚያም በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በሚነሳበት ጊዜ ወዲያወኑ በቃሉ ይሰናከሉበታል፡፤ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 16 በድንጋያማ መሬት ላይ የወደቁት አነዚህ ቃሉን በሰሙ ጊዜ ወዲያውኑ በደስታ ይቀበሉታል \v 17 ሥር የላቸውምና ለጊዜው ይቀበሉታል ከዚያም በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በሚነሳበት ጊዜ ወዲያወኑ በቃሉ ይሰናከሉበታል፡፤ \ No newline at end of file diff --git a/04/18.txt b/04/18.txt index 0b2e63e..8c724b7 100644 --- a/04/18.txt +++ b/04/18.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 18 \v 19 \v 20 18 በእሾሀማ ቦታ የወደቁት እነዚህ ቃሉን የሰሙ ናቸው 19 የዚህ አለም ሀሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌሎች ነገሮች ምኞት ይገቡና ዘሩን ያንቁታል ፍሬ የማያፈራም ይሆናል፡፡ 20 በመልካም መሬት የወደቁት እነዚህ ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት ናቸው ሰላሳ እጥፍ ስልሳ እጥፍ እና መቶ እጥፍ የሚያፈሩ ናቸው፡፡ -======= -\v 18 ቦታ የወደቁት እነዚህ ቃሉን የሰሙ ናቸው \v 19 አለም ሀሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌሎች ነገሮች ምኞት ይገቡና ዘሩን ያንቁታል ፍሬ የማያፈራም ይሆናል፡፡ \v 20 መሬት የወደቁት እነዚህ ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት ናቸው ሰላሳ እጥፍ ስልሳ እጥፍ እና መቶ እጥፍ የሚያፈሩ ናቸው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 18 ቦታ የወደቁት እነዚህ ቃሉን የሰሙ ናቸው \v 19 አለም ሀሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌሎች ነገሮች ምኞት ይገቡና ዘሩን ያንቁታል ፍሬ የማያፈራም ይሆናል፡፡ \v 20 መሬት የወደቁት እነዚህ ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት ናቸው ሰላሳ እጥፍ ስልሳ እጥፍ እና መቶ እጥፍ የሚያፈሩ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/21.txt b/04/21.txt index 02eb8f0..1045c37 100644 --- a/04/21.txt +++ b/04/21.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 21 \v 22 \v 23 21 እንዲህም አላቸው፡- መብራትን ከፍ ባለ ማስመጫ ላይ እንጂ ከእንቅብ በታች ወይም አልጋ ሥር ያስቀምጡታልን? 22 ተደብቆ ሳይገለጥ የሚቀር ነገር የለም በሚስጢር የተደረገ ወደ ብርሃንም የማይወጣ የለም፡፡ 23 ጆሮ ያለው ይስማ እንዲህም አላቸው -======= -\v 21 አላቸው፡- መብራትን ከፍ ባለ ማስመጫ ላይ እንጂ ከእንቅብ በታች ወይም አልጋ ሥር ያስቀምጡታልን? \v 22 ሳይገለጥ የሚቀር ነገር የለም በሚስጢር የተደረገ ወደ ብርሃንም የማይወጣ የለም፡፡ \v 23 ያለው ይስማ እንዲህም አላቸው ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 21 አላቸው፡- መብራትን ከፍ ባለ ማስመጫ ላይ እንጂ ከእንቅብ በታች ወይም አልጋ ሥር ያስቀምጡታልን? \v 22 ሳይገለጥ የሚቀር ነገር የለም በሚስጢር የተደረገ ወደ ብርሃንም የማይወጣ የለም፡፡ \v 23 ያለው ይስማ እንዲህም አላቸው \ No newline at end of file diff --git a/04/24.txt b/04/24.txt index 374c970..8144449 100644 --- a/04/24.txt +++ b/04/24.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 24 \v 25 24 የሰማችሁትን አስተውሉ 25 በሰፈራችሁበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም የበለጠ ይሰጣችኋል፡፡ ላለው የበለጠ ይጨመርለታል ከሌለው ግን ያ ያለው እንኳ ይወሰድበታል፡፡ -======= -\v 24 አስተውሉ \v 25 መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም የበለጠ ይሰጣችኋል፡፡ ላለው የበለጠ ይጨመርለታል ከሌለው ግን ያ ያለው እንኳ ይወሰድበታል፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 24 አስተውሉ \v 25 መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም የበለጠ ይሰጣችኋል፡፡ ላለው የበለጠ ይጨመርለታል ከሌለው ግን ያ ያለው እንኳ ይወሰድበታል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/26.txt b/04/26.txt index 8b85b0a..8be00ca 100644 --- a/04/26.txt +++ b/04/26.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 26 \v 27 \v 28 \v 29 26 እንዲህም አለ የእግዚአብሔር መንግሥት በመሬት ላይ ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች፡፡ 27 ከዚያም ሲመሽ ይተኛል ሲነጋም ይነቃል፡፡ እንዴት እንደሆነ ባላወቀው መልኩ ዘሩ አቆትቁጦ በቀለ፡፤ 28 ምድር የራሷን ሰብል ፍሬ አፈራች መጀመሪያ ቅጠሉ ቀጥሎም ዛላው በመጨረሻም በዛላው ውስጥ ሙሉ ፍሬ አፈራች፡፡ 29 ነገር ግን ፍሬው በደረሰ ጊዜ መከር ነውና ወዲያውኑ ማጭድ አዘጋጀ፡፡ -======= -\v 26 አለ የእግዚአብሔር መንግሥት በመሬት ላይ ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች፡፡ \v 27 ሲመሽ ይተኛል ሲነጋም ይነቃል፡፡ እንዴት እንደሆነ ባላወቀው መልኩ ዘሩ አቆትቁጦ በቀለ፡፤ \v 28 ምድር የራሷን ሰብል ፍሬ አፈራች መጀመሪያ ቅጠሉ ቀጥሎም ዛላው በመጨረሻም በዛላው ውስጥ ሙሉ ፍሬ አፈራች፡፡ \v 29 ግን ፍሬው በደረሰ ጊዜ መከር ነውና ወዲያውኑ ማጭድ አዘጋጀ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 26 አለ የእግዚአብሔር መንግሥት በመሬት ላይ ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች፡፡ \v 27 ሲመሽ ይተኛል ሲነጋም ይነቃል፡፡ እንዴት እንደሆነ ባላወቀው መልኩ ዘሩ አቆትቁጦ በቀለ፡፤ \v 28 ምድር የራሷን ሰብል ፍሬ አፈራች መጀመሪያ ቅጠሉ ቀጥሎም ዛላው በመጨረሻም በዛላው ውስጥ ሙሉ ፍሬ አፈራች፡፡ \v 29 ግን ፍሬው በደረሰ ጊዜ መከር ነውና ወዲያውኑ ማጭድ አዘጋጀ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/30.txt b/04/30.txt index f63bda2..8afc70a 100644 --- a/04/30.txt +++ b/04/30.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 30 \v 31 \v 32 30 ደግሞም እንዲህ አለ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እንመስላታለን? ወይም በምን ምሳሌ እንገልጻታለን? 31የሰናፍንጭን ቅንጣት ትመስላለች፡፡ በምድር ላይ በተዘራ ጊዜ ሲዘራ ምንም እንኳ በምድር ካሉ ዘሮች ሁሉ ያነሰ ቢሆንም 32 በሚዘራበት ጊዜ ያድጋል ቅርንጫፍም ያወጣል የሰማይ ወፎች ከጥላው ሥር እስኪጠለልቡበት ድረስ ከተክሎች ሁሉ ይልቅ ታላቅ ይሆናል፡፡ -======= -\v 30 እንዲህ አለ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እንመስላታለን? ወይም በምን ምሳሌ እንገልጻታለን? \v 31 ቅንጣት ትመስላለች፡፡ በምድር ላይ በተዘራ ጊዜ ሲዘራ ምንም እንኳ በምድር ካሉ ዘሮች ሁሉ ያነሰ ቢሆንም \v 32 ጊዜ ያድጋል ቅርንጫፍም ያወጣል የሰማይ ወፎች ከጥላው ሥር እስኪጠለልቡበት ድረስ ከተክሎች ሁሉ ይልቅ ታላቅ ይሆናል፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 30 እንዲህ አለ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እንመስላታለን? ወይም በምን ምሳሌ እንገልጻታለን? \v 31 ቅንጣት ትመስላለች፡፡ በምድር ላይ በተዘራ ጊዜ ሲዘራ ምንም እንኳ በምድር ካሉ ዘሮች ሁሉ ያነሰ ቢሆንም \v 32 ጊዜ ያድጋል ቅርንጫፍም ያወጣል የሰማይ ወፎች ከጥላው ሥር እስኪጠለልቡበት ድረስ ከተክሎች ሁሉ ይልቅ ታላቅ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/33.txt b/04/33.txt index 709c28c..7e7c535 100644 --- a/04/33.txt +++ b/04/33.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 33 \v 34 33 ደግሞም ሊሰሙ በሚችሉት መጠን ቃሉን በብዙ ምሳሌዎች ተናገራቸው 34 ያለ ምሳሌ ምንም አልተናገራቸውም፡፡ ለደቀመዛሙርቱ ግን ለብቻቸው ሁሉንም ነገር ገለጸላቸው፡፡ -======= -\v 33 ሊሰሙ በሚችሉት መጠን ቃሉን በብዙ ምሳሌዎች ተናገራቸው \v 34 ምሳሌ ምንም አልተናገራቸውም፡፡ ለደቀመዛሙርቱ ግን ለብቻቸው ሁሉንም ነገር ገለጸላቸው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 33 ሊሰሙ በሚችሉት መጠን ቃሉን በብዙ ምሳሌዎች ተናገራቸው \v 34 ምሳሌ ምንም አልተናገራቸውም፡፡ ለደቀመዛሙርቱ ግን ለብቻቸው ሁሉንም ነገር ገለጸላቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/35.txt b/04/35.txt index f8a9b6c..64d1511 100644 --- a/04/35.txt +++ b/04/35.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 35 \v 36 \v 37 35 በዚያኑ ቀን በመሸ ጊዜ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው፡፡ 36 ህዝቡንም ትተው በጀልባ ወሰዱት፡፡ ሌሎችም ጀልባዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ፡፡ 37 ታላቅ የነፋስ ማዕበልም ተነሳ ጀልባው እስኪጥለቀለቅ ድረስ ማዕበል ጀልባውን መታው፡፡ -======= -\v 35 ቀን በመሸ ጊዜ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው፡፡ \v 36 ህዝቡንም ትተው በጀልባ ወሰዱት፡፡ ሌሎችም ጀልባዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ፡፡ \v 37 የነፋስ ማዕበልም ተነሳ ጀልባው እስኪጥለቀለቅ ድረስ ማዕበል ጀልባውን መታው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 35 ቀን በመሸ ጊዜ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው፡፡ \v 36 ህዝቡንም ትተው በጀልባ ወሰዱት፡፡ ሌሎችም ጀልባዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ፡፡ \v 37 የነፋስ ማዕበልም ተነሳ ጀልባው እስኪጥለቀለቅ ድረስ ማዕበል ጀልባውን መታው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/38.txt b/04/38.txt index 4643c08..8288e34 100644 --- a/04/38.txt +++ b/04/38.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 38 \v 39 38 እርሱም ከጀልባው በስተኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፡፡ ቀስቅሰውም መምህር ሆይ ስንጠፋ አይገድህምን አሉት፡፡ 39 እርሱም ተነሳ ነፋሱንም ገሰጸው ባህሩንም ዝም በል ጸጥ በል አለው፡፡ ነፋሱም ተወ ታላቅ ጸጥታም ሆነ፡፡ -======= -\v 38 ከጀልባው በስተኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፡፡ ቀስቅሰውም መምህር ሆይ ስንጠፋ አይገድህምን አሉት፡፡ \v 39 እርሱም ተነሳ ነፋሱንም ገሰጸው ባህሩንም ዝም በል ጸጥ በል አለው፡፡ ነፋሱም ተወ ታላቅ ጸጥታም ሆነ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 38 ከጀልባው በስተኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፡፡ ቀስቅሰውም መምህር ሆይ ስንጠፋ አይገድህምን አሉት፡፡ \v 39 እርሱም ተነሳ ነፋሱንም ገሰጸው ባህሩንም ዝም በል ጸጥ በል አለው፡፡ ነፋሱም ተወ ታላቅ ጸጥታም ሆነ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/40.txt b/04/40.txt index 8ab8137..13cabb5 100644 --- a/04/40.txt +++ b/04/40.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 40 \v 41 40 እነርሱንም ስለምን ፈራችሁ? እምነት የላችሁምን እምነታችሁስ ወዴት አለ አላቸው፡፡ 41 እጅግም ፈርተው እርስ በእርሳቸው ነፋሱና ባህሩ እንኳ የሚታዘዙለት እንግዲህ ይህ ማነው? ተባባሉ፡፡ -======= -\v 40 ስለምን ፈራችሁ? እምነት የላችሁምን እምነታችሁስ ወዴት አለ አላቸው፡፡ \v 41 ፈርተው እርስ በእርሳቸው ነፋሱና ባህሩ እንኳ የሚታዘዙለት እንግዲህ ይህ ማነው? ተባባሉ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 40 ስለምን ፈራችሁ? እምነት የላችሁምን እምነታችሁስ ወዴት አለ አላቸው፡፡ \v 41 ፈርተው እርስ በእርሳቸው ነፋሱና ባህሩ እንኳ የሚታዘዙለት እንግዲህ ይህ ማነው? ተባባሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index 2d1e0eb..3640d8c 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 5 \v 1 \v 2 1ወደ ባሕሩ ሌላ ዳርቻ፣ ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ፡፡ 2ከጀልባዋ ውስጥ ሲወጣም ወዲያውኑ ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው ከመቃብር ሥፍራ ወጥቶ ተገናኘው፤ -======= -\c 5 \v 1 ባሕሩ ሌላ ዳርቻ፣ ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ፡፡ \v 2 ከጀልባዋ ውስጥ ሲወጣም ወዲያውኑ ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው ከመቃብር ሥፍራ ወጥቶ ተገናኘው፤ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\c 5 \v 1 ባሕሩ ሌላ ዳርቻ፣ ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ፡፡ \v 2 ከጀልባዋ ውስጥ ሲወጣም ወዲያውኑ ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው ከመቃብር ሥፍራ ወጥቶ ተገናኘው፤ \ No newline at end of file diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt index 491ccb5..e7a6453 100644 --- a/05/03.txt +++ b/05/03.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 3 \v 4 3መኖሪያውን በመቃብር ስፍራ አድርጎ ነበር፤ እርሱን በሰንሰለት ሊያስረው የሚችል ሰው አልነበረም፤ 4ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ስለ ነበር፣ ሰንሰለቶቹን ይበጣጥሳቸው፣ እግር ብረቶቹንም ይሰባብራቸው ነበር፤ እርሱን ለመያዝ የሚያስችል ጥንካሬ ያለው ሰውም አልነበረም፡፡ -======= -\v 3 በመቃብር ስፍራ አድርጎ ነበር፤ እርሱን በሰንሰለት ሊያስረው የሚችል ሰው አልነበረም፤ \v 4 ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ስለ ነበር፣ ሰንሰለቶቹን ይበጣጥሳቸው፣ እግር ብረቶቹንም ይሰባብራቸው ነበር፤ እርሱን ለመያዝ የሚያስችል ጥንካሬ ያለው ሰውም አልነበረም፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 3 በመቃብር ስፍራ አድርጎ ነበር፤ እርሱን በሰንሰለት ሊያስረው የሚችል ሰው አልነበረም፤ \v 4 ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ስለ ነበር፣ ሰንሰለቶቹን ይበጣጥሳቸው፣ እግር ብረቶቹንም ይሰባብራቸው ነበር፤ እርሱን ለመያዝ የሚያስችል ጥንካሬ ያለው ሰውም አልነበረም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/05.txt b/05/05.txt index ae37b1b..4be5d2d 100644 --- a/05/05.txt +++ b/05/05.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 5 \v 6 5ሁልጊዜም ቀንና ሌሊት በመቃብሮቹና በተራራዎቹ ዘንድ ሰውነቱን በድንጋይ እየቈረጠ ይጮኽ ነበር፡፡ 6ኢየሱስንም ከሩቅ ሲያየው፣ ሮጠና ሰገደለት፤ -======= -\v 5 ቀንና ሌሊት በመቃብሮቹና በተራራዎቹ ዘንድ ሰውነቱን በድንጋይ እየቈረጠ ይጮኽ ነበር፡፡ \v 6 ከሩቅ ሲያየው፣ ሮጠና ሰገደለት፤ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 5 ቀንና ሌሊት በመቃብሮቹና በተራራዎቹ ዘንድ ሰውነቱን በድንጋይ እየቈረጠ ይጮኽ ነበር፡፡ \v 6 ከሩቅ ሲያየው፣ ሮጠና ሰገደለት፤ \ No newline at end of file diff --git a/05/07.txt b/05/07.txt index 88c0b04..7068f3f 100644 --- a/05/07.txt +++ b/05/07.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 7 \v 8 7በኀይል በመጮኽም፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፣ አታሠቃየኝ አለ፡፡ 8አንተ ርኩስ መንፈስ ከሰውየው ውጣ ብሎት ነበርና፡፡ -======= -\v 7 በመጮኽም፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፣ አታሠቃየኝ አለ፡፡ \v 8 ርኩስ መንፈስ ከሰውየው ውጣ ብሎት ነበርና፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 7 በመጮኽም፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፣ አታሠቃየኝ አለ፡፡ \v 8 ርኩስ መንፈስ ከሰውየው ውጣ ብሎት ነበርና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/09.txt b/05/09.txt index e9f32ae..455c933 100644 --- a/05/09.txt +++ b/05/09.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 9 \v 10 9ስምህ ማን ነው ብሎም ጠየቀው፤ ብዙ ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፡፡ 10ከአገር እንዳያባርራቸውም አጥብቆ ለመነው፡፡ -======= -\v 9 ማን ነው ብሎም ጠየቀው፤ ብዙ ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፡፡ \v 10 እንዳያባርራቸውም አጥብቆ ለመነው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 9 ማን ነው ብሎም ጠየቀው፤ ብዙ ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፡፡ \v 10 እንዳያባርራቸውም አጥብቆ ለመነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/11.txt b/05/11.txt index 6d0dd9e..c2ca703 100644 --- a/05/11.txt +++ b/05/11.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 11 \v 12 \v 13 11በዚያም በተራራው ጥግ ትልቅ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር፡፡ 12በእነርሱ ውስጥ እንድንገባ ወደ እሪያዎቹ ስደደን በማለትም ለመኑት፡፡ 13ኢየሱስም እዲሄዱ ፈቀደላቸው፡፡ ርኩሳን መናፍስቱም ወጡ፣ በእሪያዎቹም ውስጥ ገቡ፤ ሁለት ሺ ያህል እሪያ ያለበት መንጋም በቁልቁለቱ ላይ ወደ ባሕሩ እየተንጋጋ ሄደ፤ በባሕሩም ውስጥ ሰመጠ፡፡ -======= -\v 11 በተራራው ጥግ ትልቅ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር፡፡ \v 12 በእነርሱ ውስጥ እንድንገባ ወደ እሪያዎቹ ስደደን በማለትም ለመኑት፡፡ \v 13 እዲሄዱ ፈቀደላቸው፡፡ ርኩሳን መናፍስቱም ወጡ፣ በእሪያዎቹም ውስጥ ገቡ፤ ሁለት ሺ ያህል እሪያ ያለበት መንጋም በቁልቁለቱ ላይ ወደ ባሕሩ እየተንጋጋ ሄደ፤ በባሕሩም ውስጥ ሰመጠ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 11 በተራራው ጥግ ትልቅ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር፡፡ \v 12 በእነርሱ ውስጥ እንድንገባ ወደ እሪያዎቹ ስደደን በማለትም ለመኑት፡፡ \v 13 እዲሄዱ ፈቀደላቸው፡፡ ርኩሳን መናፍስቱም ወጡ፣ በእሪያዎቹም ውስጥ ገቡ፤ ሁለት ሺ ያህል እሪያ ያለበት መንጋም በቁልቁለቱ ላይ ወደ ባሕሩ እየተንጋጋ ሄደ፤ በባሕሩም ውስጥ ሰመጠ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/14.txt b/05/14.txt index 1270fad..fdd57f3 100644 --- a/05/14.txt +++ b/05/14.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 14 \v 15 14መንጋውን የሚጠብቁትም ሸሹ፤ በከተማውና በአገሩ ውስጥም አወሩት፡፡ የሆነውንም እንዴት እንደ ነበረ ለማየትም ሰዎች መጡ፡፡ 15ወደ ኢየሱስም መጥተው አጋንንት ያደሩበትን፣ ሌጌዎንም እንኳ የነበረበትን ሰው ተቀምጦ፣ ልብስ ለብሶና ልቡም ተመልሶለት አይተው ፈሩ፡፡ -======= -\v 14 የሚጠብቁትም ሸሹ፤ በከተማውና በአገሩ ውስጥም አወሩት፡፡ የሆነውንም እንዴት እንደ ነበረ ለማየትም ሰዎች መጡ፡፡ \v 15 ኢየሱስም መጥተው አጋንንት ያደሩበትን፣ ሌጌዎንም እንኳ የነበረበትን ሰው ተቀምጦ፣ ልብስ ለብሶና ልቡም ተመልሶለት አይተው ፈሩ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 14 የሚጠብቁትም ሸሹ፤ በከተማውና በአገሩ ውስጥም አወሩት፡፡ የሆነውንም እንዴት እንደ ነበረ ለማየትም ሰዎች መጡ፡፡ \v 15 ኢየሱስም መጥተው አጋንንት ያደሩበትን፣ ሌጌዎንም እንኳ የነበረበትን ሰው ተቀምጦ፣ ልብስ ለብሶና ልቡም ተመልሶለት አይተው ፈሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/16.txt b/05/16.txt index 1bd6022..65a4099 100644 --- a/05/16.txt +++ b/05/16.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 16 \v 17 16ያዩት ሰዎችም አጋንንት ባደሩበት ሰውየ ላይ የታየው እንዴት እንደ ሆነና በእሪያዎቹ የሆነውም እንዴት እንደ ነበረ ነገሯቸው፡፡ 17ኢየሱስንም ከአገራቸው እንዲወጣ ይለምኑት ጀመር፡፡ -======= -\v 16 ሰዎችም አጋንንት ባደሩበት ሰውየ ላይ የታየው እንዴት እንደ ሆነና በእሪያዎቹ የሆነውም እንዴት እንደ ነበረ ነገሯቸው፡፡ \v 17 ኢየሱስንም ከአገራቸው እንዲወጣ ይለምኑት ጀመር፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 16 ሰዎችም አጋንንት ባደሩበት ሰውየ ላይ የታየው እንዴት እንደ ሆነና በእሪያዎቹ የሆነውም እንዴት እንደ ነበረ ነገሯቸው፡፡ \v 17 ኢየሱስንም ከአገራቸው እንዲወጣ ይለምኑት ጀመር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/18.txt b/05/18.txt index 35045d0..83c4f71 100644 --- a/05/18.txt +++ b/05/18.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 18 \v 19 \v 20 18ወደ ጀልባዋ ውስጥ እየገባ ሳለ፣ በአጋንንት ተይዞ የነበረው ሰው ከአንተ ጋር ልኑር ብሎ ለመነው፡፡ 19እርሱም አልፈቀደለትም፤ ይልቁንም ወደ ቤትህ፣ ወደ ዘመዶችህ ሂድ፣ ጌታ ለአንተ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገልህ፣ እንዴትም ምሕረቱን ባንተ ላይ እንዳሳየ ንገራቸው አለው፡፡ 20እርሱም ሄደና ኢየሱስ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገለት ዐሥር ከተማ በሚባለው ውስጥ ማሠራጨት ጀመረ፤ ሰዎችም ሁሉ ተደነቁ፡፡ -======= -\v 18 ጀልባዋ ውስጥ እየገባ ሳለ፣ በአጋንንት ተይዞ የነበረው ሰው ከአንተ ጋር ልኑር ብሎ ለመነው፡፡ \v 19 አልፈቀደለትም፤ ይልቁንም ወደ ቤትህ፣ ወደ ዘመዶችህ ሂድ፣ ጌታ ለአንተ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገልህ፣ እንዴትም ምሕረቱን ባንተ ላይ እንዳሳየ ንገራቸው አለው፡፡ \v 20 ሄደና ኢየሱስ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገለት ዐሥር ከተማ በሚባለው ውስጥ ማሠራጨት ጀመረ፤ ሰዎችም ሁሉ ተደነቁ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 18 ጀልባዋ ውስጥ እየገባ ሳለ፣ በአጋንንት ተይዞ የነበረው ሰው ከአንተ ጋር ልኑር ብሎ ለመነው፡፡ \v 19 አልፈቀደለትም፤ ይልቁንም ወደ ቤትህ፣ ወደ ዘመዶችህ ሂድ፣ ጌታ ለአንተ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገልህ፣ እንዴትም ምሕረቱን ባንተ ላይ እንዳሳየ ንገራቸው አለው፡፡ \v 20 ሄደና ኢየሱስ እንዴት ታላላቅ ነገሮችን እንዳደረገለት ዐሥር ከተማ በሚባለው ውስጥ ማሠራጨት ጀመረ፤ ሰዎችም ሁሉ ተደነቁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/21.txt b/05/21.txt index 29f0236..0d7708c 100644 --- a/05/21.txt +++ b/05/21.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 21ኢየሱስ በጀልባዋ ወደ ሌላ አቅጣጫ ይሄድ በነበረ ጊዜም ደግሞ፣ እጅግ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ተሰበሰበ፤ እርሱም በባሕሩ አቅራቢያ ነበረ፡፡ 22በዚያም ከምኵራብ ኀላፊዎች አንዱ፣ ኢያኢሮስ የሚባል መጣ፣ እርሱንም አይቶ በእግሩ ሥር ወደቀ፤ 23ትንሿ ልጄ ልትሞት ነው፤ እንድትድንና በሕይወት እንድትኖር መጥተህ እጅህን ትጭንባት ዘንድ እለምንሃለሁ በማለትም አጥብቆ ለመነው፡፡ 24ኢየሱስም ዐብሮት ሄደ፤ እጅግ ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፤ ይጋፉትም ነበር፡፡ -======= -\v 21 በጀልባዋ ወደ ሌላ አቅጣጫ ይሄድ በነበረ ጊዜም ደግሞ፣ እጅግ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ተሰበሰበ፤ እርሱም በባሕሩ አቅራቢያ ነበረ፡፡ \v 22 ከምኵራብ ኀላፊዎች አንዱ፣ ኢያኢሮስ የሚባል መጣ፣ እርሱንም አይቶ በእግሩ ሥር ወደቀ፤ \v 23 ልጄ ልትሞት ነው፤ እንድትድንና በሕይወት እንድትኖር መጥተህ እጅህን ትጭንባት ዘንድ እለምንሃለሁ በማለትም አጥብቆ ለመነው፡፡ \v 24 ዐብሮት ሄደ፤ እጅግ ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፤ ይጋፉትም ነበር፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 21 በጀልባዋ ወደ ሌላ አቅጣጫ ይሄድ በነበረ ጊዜም ደግሞ፣ እጅግ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ተሰበሰበ፤ እርሱም በባሕሩ አቅራቢያ ነበረ፡፡ \v 22 ከምኵራብ ኀላፊዎች አንዱ፣ ኢያኢሮስ የሚባል መጣ፣ እርሱንም አይቶ በእግሩ ሥር ወደቀ፤ \v 23 ልጄ ልትሞት ነው፤ እንድትድንና በሕይወት እንድትኖር መጥተህ እጅህን ትጭንባት ዘንድ እለምንሃለሁ በማለትም አጥብቆ ለመነው፡፡ \v 24 ዐብሮት ሄደ፤ እጅግ ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፤ ይጋፉትም ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/25.txt b/05/25.txt index c7c13c4..9fe508f 100644 --- a/05/25.txt +++ b/05/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 \v 26 \v 27 25ዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ይፈስባት የነበረ፣ 26በሐኪሞችም ብዙ ችግር የደረሰባት ብትሆንና ያላትን ሁሉ ብትከፍልም፣ ምንም ያልተሻላት፣ ይልቁንም የባሰባት 27አንድ ሴት ስለ ኢየሱስ ሰምታ ከሕዝቡ በስተኋላ መጣች፣ የኢየሱስንም ልብስ ነካች፡፡ -======= -\v 25 ሁለት ዓመት ደም ይፈስባት የነበረ፣ \v 26 ብዙ ችግር የደረሰባት ብትሆንና ያላትን ሁሉ ብትከፍልም፣ ምንም ያልተሻላት፣ ይልቁንም የባሰባት \v 27 ሴት ስለ ኢየሱስ ሰምታ ከሕዝቡ በስተኋላ መጣች፣ የኢየሱስንም ልብስ ነካች፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 25 ሁለት ዓመት ደም ይፈስባት የነበረ፣ \v 26 ብዙ ችግር የደረሰባት ብትሆንና ያላትን ሁሉ ብትከፍልም፣ ምንም ያልተሻላት፣ ይልቁንም የባሰባት \v 27 ሴት ስለ ኢየሱስ ሰምታ ከሕዝቡ በስተኋላ መጣች፣ የኢየሱስንም ልብስ ነካች፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 316b213..bc6241b 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -93,7 +93,30 @@ "04-03", "04-06", "04-08", + "04-10", + "04-13", + "04-16", + "04-18", + "04-21", + "04-24", + "04-26", + "04-30", + "04-33", + "04-35", + "04-38", + "04-40", "05-title", + "05-01", + "05-03", + "05-05", + "05-07", + "05-09", + "05-11", + "05-14", + "05-16", + "05-18", + "05-21", + "05-25", "06-title", "07-title", "08-title",