From 5e27cbf9bdecdeaf0c065841698b3ca9a30c4f2d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 12 Oct 2016 09:58:36 +0300 Subject: [PATCH] Wed Oct 12 2016 09:58:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/36.txt | 1 + 05/39.txt | 1 + 05/41.txt | 1 + manifest.json | 11 ++++++++++- 4 files changed, 13 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 05/36.txt create mode 100644 05/39.txt create mode 100644 05/41.txt diff --git a/05/36.txt b/05/36.txt new file mode 100644 index 0000000..8f10513 --- /dev/null +++ b/05/36.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 36 \v 37 \v 38 36ኢየሱስ የተናገሩትን ሰምቶ የምኵራቡን ኀላፊ “አትፍራ፤ እመን ብቻ” አለው፡፡ 37ኢየሱስ ከጴጥሮስ፣ ከያዕቆብና ከያዕቆብ ወንድም ከዮሐንስ በቀር ማንም እንዲከተለው አልፈቀደም፡፡ 38ወደ ምኵራቡ ኀላፊ ቤት መጡ፤ ኢየሱስ ያዘኑ፣ የሚያለቅሱና የዋይታ ጩኸት የሚያሰሙ ሰዎችን ተመለከተ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/39.txt b/05/39.txt new file mode 100644 index 0000000..4a23faa --- /dev/null +++ b/05/39.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 39 \v 40 39ወደ ውስጥ ገባና “ለምን ታዝናላችሁ? ለምንስ ታለቅሳላችሁ? ልጅቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አላቸው፡፡ 40ሰዎቹ በኢየሱስ ሣቁበት፤ እርሱ ግን ሁሉንም ወደ ውጭ አስወጣቸው፡፡ የልጅቱን አባትና እናት፣ ከእርሱም ጋር የነበሩትን ይዞ ልጅቱ ወደ ነበረችበት ክፍል ገባ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/41.txt b/05/41.txt new file mode 100644 index 0000000..dc5eec1 --- /dev/null +++ b/05/41.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 41 \v 42 \v 43 41ከዚያም ልጅቱን በእጁ ይዞ “ታሊታ ኩም!” ትርጉሙ “ትንሿ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ” ማለት ነው፡፡ 42ወዲያው ልጅቱ ተነሣች፤ መራመድም ጀመረች፡፡ (ዐሥራ ሁለት ዓመቷ ነበርና) በዚህ ሰዎቹ በጣም ተገረሙ፡፡ 43ከዚያም ኢየሱስ ስለዚህ ጕዳይ ማንም ማወቅ እንደሌለበት ለሰዎቹ ጥብቅ ትእዛዛትን ሰጣቸው፤ የምትበላውንም ስጧት አለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0a18a26..d8cf4eb 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -36,6 +36,15 @@ "Fikerte" ], "finished_chunks": [ - "00-title" + "00-title", + "01-01", + "01-04", + "01-07", + "01-09", + "01-12", + "01-14", + "01-16", + "01-19", + "01-21" ] } \ No newline at end of file