Wed Oct 12 2016 11:28:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
77bef6de19
commit
57fa9691d9
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 33 \v 34 \v 35 33 ከቀኑም ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድሪቱ ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። 34ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፣ ኤሎሄ፣ ኤሎሄ፣ ላማሰበቅታኒ፤ ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ትርጓሜውም አምላኬ፣አምላኬ ለምን ተውከኝ? ማለት ነው።
|
||||
35በዚያም ቆመው ከነበሩት ሰዎች አንዳንዶቹ ሰምተው እነሆ! ኤልያስን ይጣራል፤ አሉ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 36 \v 37 \v 38 36ከእነርሱም አንዱ ሮጠና ሆምጣጤ በሰፍነግ ሞላ፤ ኤልያስ መጥቶ ያወርደው እንደ ሆነ እንይ አለ።እንዲጠጣውም በመቃ ላይ አድርጎ ለኢየሱስ ሰጠው፡፡
|
||||
37ከዚያም ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ መንፈሱንም ሰጠ። 38የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 39 \v 40 \v 41 39በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆሞ የነበረ የመቶ አለቃ ኢየሱስ እንዴት መንፈሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፣ ይህ ሰው በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር፤ አለ። 40በሩቅ ሆነው የሚመለከቱ ሴቶችም በዚያ ነበሩ። ከእነርሱም መካከል መግደላዊት ማርያም፣ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያም፣ሰሎሜም ነበሩ። 41እነርሱ ኢየሱስ በገሊላ በነበረበት ጊዜ ይከተሉትና ያገለግሉት ነበር።እንዲሁም ከኢየሱስ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የመጡ ሌሎች ብዙ ሴቶችም ነበሩ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 42 \v 43 \v 44 42 መሽቶ ስለ ነበርና የሰንበት ዋዜማና ለሰንበት የመዘጋጃ ጊዜ ስለ ነበር፡፡ 43 የተከበረ የሸንጎ አባል የነበረ ዮሴፍ የሚባል የአርማትያስ ሰው መጣ። እርሱም የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚጠባበቅ ሰው ነበር። በድፍረትም ወደ ጲላጦስ ፊት ቀርቦ የኢየሱስን አስከሬን እንዲሰጠው ለመነው። 44ጲላጦስም እንዴት እንዲህ በቶሎ ሞተ? ብሎ ተደነቀ። የመቶ አለቃውንም ጠርቶ፣ ከሞተ ቈይቶአልን? ሲል ጠየቀው።
|
Loading…
Reference in New Issue