Wed Oct 12 2016 10:18:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-10-12 10:18:37 +03:00
parent 97b79e260d
commit 4a488f408d
5 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
08/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ህይወቱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠጣፋታልና ነፍሱን ግን ስለኔ ወይም ስለወንጌል የሚያጣ ያገኛታልና፡፡ 36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል፡፡ 37 ወይስ ሰው ስለነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል፡፡

1
08/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 38 በዚህ አመንዝራ ኃጢአተኛ ህዝብ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅም ከቅዱሳን መላዕክቱ ጋር በአባቱ ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል፡፡

1
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 9 \v 1 \v 2 \v 3 1ኢየሱስም እውነት እላችኋለሁ፣ በዚህ ከቆሙት አንዳንዶቹ የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል መምጣቷን ሳያዩ የማይሞቱ አሉ አላቸው፡፡ 2ከስድስት ቀን በኋላም ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ለብቻቸው ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ላይ አመጣቸው፡፡ 3በፊታቸውም ተለወጠባቸው፤ ልብሱም አጣቢ በምድር ላይ ሊያነጻው እስከማይችል ድረስ ተብለጭልጮ ነጭ ሆነ፡፡

1
09/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4ሙሴና ኤልያስ ታዩአቸው፤ ከኢየሱስ ጋርም ይነጋገሩ ነበር፡፡ 5ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ረቡኒ! በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴና አንድ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን እንሥራ አለው፡፡ 6እጅግ ፈርተው ስለነበረ የሚመልሰውን አያውቅም ነበር፡፡

1
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 7ከዚያም ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ ከደመናውም ውስጥ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ፡፡ 8ድንገት ዙሪያቸውን ሲመለከቱ ከኢየሱስ በቀር ከእነርሱ ጋር ሌላ ማንንም አላዩም፡፡