Wed Feb 14 2018 23:18:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:18:30 +03:00
parent a2a40050ca
commit fa07af6a32
5 changed files with 5 additions and 10 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 31 ምን ሊመልሱለት እንደሚገባ እርስ በርሳቸው ተከራከሩ፡፡ እርስ በርሳቸውም “ለዮሐንስ ሥልጣንን የሰጠው እግዚአብሔር ነው ብለን ብንመልስ፣ እንግዲያውስ ዮሐንስ ያለውን እናንተ ለምን አላመናችሁበትም?” ይለናል፡፡
\v 32 “በሌላ በኩል ለዮሐንስ ሥልጣንን የሰጡት ሰዎች ናቸው ብንል ምን ይገጥመናል?” ተባባሉ፡፡ ይህን ስለ ዮሐንስ ለመናገር ፈርተዋል፣ ምክንያቱም ሕዝቡ በእነርሱ ላይ በጣም እንደሚቈጣ ያውቁ ነበር፡፡ ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስ እግዚአብሔር የላከው ነቢይ መሆኑን በዕውነት ያምኑ ነበርና፡፡
\v 33 ስለዚህም እነርሱ ዮሐንስ ሥልጣኑን ከማን እንዳገኘው አናውቅም ብለው መልስ ሰጡ፡፡ ኢየሱስም ጥያቄዬን ስላልመለሳችሁ እንግዲያውስ ትናንት እዚህ ያደረግኋቸውን ነገሮች በምን ሥልጣን እንዳደረግኋቸው አልነግራችሁም አላቸው፡፡
\v 31 ምን ሊመልሱለት እንደሚገባ እርስ በርሳቸው ተከራከሩ፡፡ እርስ በርሳቸውም “ለዮሐንስ ሥልጣንን የሰጠው እግዚአብሔር ነው ብለን ብንመልስ፣ እንግዲያውስ ዮሐንስ ያለውን እናንተ ለምን አላመናችሁበትም?” ይለናል፡፡ \v 32 “በሌላ በኩል ለዮሐንስ ሥልጣንን የሰጡት ሰዎች ናቸው ብንል ምን ይገጥመናል?” ተባባሉ፡፡ ይህን ስለ ዮሐንስ ለመናገር ፈርተዋል፣ ምክንያቱም ሕዝቡ በእነርሱ ላይ በጣም እንደሚቈጣ ያውቁ ነበር፡፡ ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስ እግዚአብሔር የላከው ነቢይ መሆኑን በዕውነት ያምኑ ነበርና፡፡ \v 33 ስለዚህም እነርሱ ዮሐንስ ሥልጣኑን ከማን እንዳገኘው አናውቅም ብለው መልስ ሰጡ፡፡ ኢየሱስም ጥያቄዬን ስላልመለሳችሁ እንግዲያውስ ትናንት እዚህ ያደረግኋቸውን ነገሮች በምን ሥልጣን እንዳደረግኋቸው አልነግራችሁም አላቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\c 12 \v 1 ከዚያም ኢየሱስ ምሳሌን ይነግራቸው ጀመር፡፡ አንድ ሰው ወይንን ተከለና በዙሪያው አጥር አበጀ፡፡ ከድንጋይ የተሰራ የወይን ጭማቂ ማከማቻ አዘጋጀ፡፡ ጠባቂ የሚቀመጥበትን ማማም ገነባ፡፡ ይንከባከቡትም ዘንድ መሬቱን ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፡፡
\v 2 ወይኑ የሚሰበሰብበት ወቅት ሲደርስ የወይን ቦታው ካፈራው ወይን ድርሻውን እንዲያመጣለት አገልጋዩን ወደ ገበሬዎቹ ላከው፡፡
\v 3 ዳሩ ግን አገልጋዩ በቦታው እንደ ደረሰ ይዘው ገረፉት፣ ደግሞም ምንም ነገር ሳይሰጡት አባረሩት፡፡
\v 2 ወይኑ የሚሰበሰብበት ወቅት ሲደርስ የወይን ቦታው ካፈራው ወይን ድርሻውን እንዲያመጣለት አገልጋዩን ወደ ገበሬዎቹ ላከው፡፡ \v 3 ዳሩ ግን አገልጋዩ በቦታው እንደ ደረሰ ይዘው ገረፉት፣ ደግሞም ምንም ነገር ሳይሰጡት አባረሩት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 እንደገናም የወይን ቦታው ባለቤት ሌላ አገልጋይ ወደ እርሱ ላከ፤ ይሁን እንጅ ያንን ሰው ገበሬዎቹ ፈነከቱት፥በሚያሳውር ሁኔታም ክፉኛ ጎዱት አስፈሩትም ገደሉት፡፡
\v 5 ከዚህ በኋላ እንዲሁምከዚህ በኋላምባለቤቱ ሌላ አገልጋይ ላከ ያን ሰው ገበሬዋቹ ገደሉት የላካቸውን ሌሎች ብዙ አገልጋዮችንም አንገላቷቸው፡፡ አንዳንዶቹን ሲደበድቡዋቸው ሌሎችን ደግሞ ገደሏቸው፡፡
\v 4 እንደገናም የወይን ቦታው ባለቤት ሌላ አገልጋይ ወደ እርሱ ላከ፤ ይሁን እንጅ ያንን ሰው ገበሬዎቹ ፈነከቱት፥በሚያሳውር ሁኔታም ክፉኛ ጎዱት አስፈሩትም ገደሉት፡፡ \v 5 ከዚህ በኋላ እንዲሁምከዚህ በኋላምባለቤቱ ሌላ አገልጋይ ላከ ያን ሰው ገበሬዋቹ ገደሉት የላካቸውን ሌሎች ብዙ አገልጋዮችንም አንገላቷቸው፡፡ አንዳንዶቹን ሲደበድቡዋቸው ሌሎችን ደግሞ ገደሏቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 ባለቤቱም የቀረው በጣም የሚወደው አንድ ልጁ ብቻ ነበር፡፡ ስለዚህም እርሱን ያከብሩታል ብሎ ልጁን ወደ እነርሱ ላከው፡፡
\v 7 ዳሩ ግን ልጅዬው መምጣቱን ገበሬዎቹ ሲመለከቱ እርስ በርሳቸው ተመካከሩ!እነሆ አንድ ቀን የወይኑን ቦታ የሚወርሰው የባለቤቱ ልጅ እየመጣ ነው! ስለዚህም የወይኑ ቦታ የእኛ እንዲሆን እንግደለው ተባባሉ፡፡
\v 6 ባለቤቱም የቀረው በጣም የሚወደው አንድ ልጁ ብቻ ነበር፡፡ ስለዚህም እርሱን ያከብሩታል ብሎ ልጁን ወደ እነርሱ ላከው፡፡
\v 7 ዳሩ ግን ልጅዬው መምጣቱን ገበሬዎቹ ሲመለከቱ እርስ በርሳቸው ተመካከሩ!እነሆ አንድ ቀን የወይኑን ቦታ የሚወርሰው የባለቤቱ ልጅ እየመጣ ነው! ስለዚህም የወይኑ ቦታ የእኛ እንዲሆን እንግደለው ተባባሉ፡፡

View File

@ -238,7 +238,6 @@
"12-title",
"12-01",
"12-04",
"12-06",
"12-08",
"12-10",
"12-13",