Wed Feb 14 2018 23:36:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:36:30 +03:00
parent 2ece4cae41
commit d4caab442a
8 changed files with 8 additions and 13 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 63 ሊቀ ካህናቱ የኢየሱስን ንግግር ሲሰማ በቁጣ ከላይ የለበሰውን የራሱን ልብስ ቀደደ፡፡ ከዚያም “በዚህ ሰው ላይ የሚመሰክሩ ሌሎች ምስክሮች ከእንግዲህ አያስፈልጉንም! \v 64 በእግዚአብሔር ላይ የተናገረውን ሁላችሁ ሰምታችኋል! ስለዚህ ምን ወሰናችሁ?” አለ፡፡ ሁሉም በአንድነት “ኢየሱስ በደለኛና ሊገደል የሚገባው ነው!” አሉ፡፡
\v 65 ከዚያም አንዳንዶች ይተፉበት ጀመር፡፡ ዐይኖቹንም በጨርቅ አስረው ፥እንዲህ እያሉ ይመቱት ጀመር፥ "የመታህ ማን እንደሆነን ንገረን!"ይሉት ነበር፡፡ ይጠብቁት የነበሩትም ሰዎች በዕጆቻቸው ጎሸሙት፡፡
\v 63 ሊቀ ካህናቱ የኢየሱስን ንግግር ሲሰማ በቁጣ ከላይ የለበሰውን የራሱን ልብስ ቀደደ፡፡ ከዚያም “በዚህ ሰው ላይ የሚመሰክሩ ሌሎች ምስክሮች ከእንግዲህ አያስፈልጉንም! \v 64 በእግዚአብሔር ላይ የተናገረውን ሁላችሁ ሰምታችኋል! ስለዚህ ምን ወሰናችሁ?” አለ፡፡ ሁሉም በአንድነት “ኢየሱስ በደለኛና ሊገደል የሚገባው ነው!” አሉ፡፡ \v 65 ከዚያም አንዳንዶች ይተፉበት ጀመር፡፡ ዐይኖቹንም በጨርቅ አስረው ፥እንዲህ እያሉ ይመቱት ጀመር፥ "የመታህ ማን እንደሆነን ንገረን!"ይሉት ነበር፡፡ ይጠብቁት የነበሩትም ሰዎች በዕጆቻቸው ጎሸሙት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 66 ጴጥሮስም በሊቀ ካህኑ ግቢ ሳለ ከሊቀ ካህናቱ አገልጋዮች አንዷ ወደ እርሱ ቀረበች፥ \v 67 እሳት ሲሞቅ ትኩር ብላ ዐየችውና “አንተም ከዚያ ከናዝሬቱ ኢየሱስ ጋር ነበርህ!” አለችው፡፡
\v 68 እርሱ “ስለምትናገረው ነገር አላውቅም! ምንም የማውቀው ነገር የለም!” በማለት ካደ፡፡ ከዚያም ወደ መውጫ በሩ ሄደ፡፡ ( አንዳንድ ቅጅዎች ይህን ይጨምራሉ፡- “ዶሮም ጮኸ!” ነገር ግን ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጂዎች ይህን አልያዙም፡፡)
\v 66 ጴጥሮስም በሊቀ ካህኑ ግቢ ሳለ ከሊቀ ካህናቱ አገልጋዮች አንዷ ወደ እርሱ ቀረበች፥ \v 67 እሳት ሲሞቅ ትኩር ብላ ዐየችውና “አንተም ከዚያ ከናዝሬቱ ኢየሱስ ጋር ነበርህ!” አለችው፡፡ \v 68 እርሱ “ስለምትናገረው ነገር አላውቅም! ምንም የማውቀው ነገር የለም!” በማለት ካደ፡፡ ከዚያም ወደ መውጫ በሩ ሄደ፡፡ ( አንዳንድ ቅጅዎች ይህን ይጨምራሉ፡- “ዶሮም ጮኸ!” ነገር ግን ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጂዎች ይህን አልያዙም፡፡)

View File

@ -1 +1 @@
\v 69 ያችም አገልጋይ ሴትዳግም በዚያ አየችውና ለቆሙት ሰዎች “ይህ ሰው ከተያዘው ሰው ጋር ከነበሩት ሰዎች አንዱ ነው!” አለች፡፡ \v 70 እርሱም በድጋሚ ካደ፡፡ ከትንሽ ጊዜ በኋላም በዚያ የቆሙት ሰዎች ጴጥሮስን፡- “አንተ የገሊላ ሰው ነህ፥ ስለዚህም ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት ሰዎች አንዱ ነህ!” አሉት፡፡
\v 69 ያችም አገልጋይ ሴትዳግም በዚያ አየችውና ለቆሙት ሰዎች “ይህ ሰው ከተያዘው ሰው ጋር ከነበሩት ሰዎች አንዱ ነው!” አለች፡፡ \v 70 እርሱም በድጋሚ ካደ፡፡ ከትንሽ ጊዜ በኋላም በዚያ የቆሙት ሰዎች ጴጥሮስን፡- “አንተ የገሊላ ሰው ነህ፥ ስለዚህም ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት ሰዎች አንዱ ነህ!” አሉት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 71 ከዚያም “ዕውነቱን ካልተናገርሁ እግዚአብሔር ይቅጣኝ የምትሉትን ሰው አላውቀውም ” እያለ መማል ጀመረ፡፡ \v 72 ወዲያውም ዶሮ ለሁለተኛ ጊዜ ጮኸ፡፡ ከዚያም ቀደም ሲል ኢየሱስ ስለ እርሱ የተናገረው ነገር ጴጥሮስን ትዝ አለው፡- “ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ!” ብሎት ነበርና፡፡ ሦስት ጊዜ እንደ ካደው በተገነዘበ ጊዜም ማልቀስ ጀመረ፡፡
\v 71 ከዚያም “ዕውነቱን ካልተናገርሁ እግዚአብሔር ይቅጣኝ የምትሉትን ሰው አላውቀውም ” እያለ መማል ጀመረ፡፡ \v 72 ወዲያውም ዶሮ ለሁለተኛ ጊዜ ጮኸ፡፡ ከዚያም ቀደም ሲል ኢየሱስ ስለ እርሱ የተናገረው ነገር ጴጥሮስን ትዝ አለው፡- “ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ!” ብሎት ነበርና፡፡ ሦስት ጊዜ እንደ ካደው በተገነዘበ ጊዜም ማልቀስ ጀመረ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 15 \v 1 በማለዳም የካህናት አለቆች ከቀሪው የሸንጎ አባላት ጋር ኢየሱስን በሮማው ገዥ ፊት እንዴት ሊከስሱት እንደሚገባ ለመወሰን ተገናኙ፡፡ ጠባቂዎቻቸውም እንደገና የኢየሱስን ዕጆች አሰሩ፡፡ ወደ ገዥው ወደ ጲላጦስ መኖሪያም ወሰዱት፡፡
\v 2 ጲላጦስም ኢየሱስን “የአይሁድ ንጉሥ ነኝ ትላለህን?” ብሎ ጠየቀው፡፡ ኢየሱስም “አንተ ራስህ ይህን ብለኽዋል!” ብሎ መለሰለት፡፡
\v 3 ከዚያም የካህናት አለቆች ኢየሱስ ብዙ መጥፎ ነገሮችን እንዳደረገ ተናገሩ፡፡
\c 15 \v 1 በማለዳም የካህናት አለቆች ከቀሪው የሸንጎ አባላት ጋር ኢየሱስን በሮማው ገዥ ፊት እንዴት ሊከስሱት እንደሚገባ ለመወሰን ተገናኙ፡፡ ጠባቂዎቻቸውም እንደገና የኢየሱስን ዕጆች አሰሩ፡፡ ወደ ገዥው ወደ ጲላጦስ መኖሪያም ወሰዱት፡፡ \v 2 ጲላጦስም ኢየሱስን “የአይሁድ ንጉሥ ነኝ ትላለህን?” ብሎ ጠየቀው፡፡ ኢየሱስም “አንተ ራስህ ይህን ብለኽዋል!” ብሎ መለሰለት፡፡ \v 3 ከዚያም የካህናት አለቆች ኢየሱስ ብዙ መጥፎ ነገሮችን እንዳደረገ ተናገሩ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 ስለዚህም ጲላጦስ “የምትመልሰው የለህምን? ብዙ መጥፎ ነገሮችን እንዳደረግህ መናገራቸውን ታዳምጣለህ!” ሲል እንደገና ጠየቀው፡፡
\v 5 ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም፡፡ በዚህም ጲላጦስ እጅግ ተገረመ።
\v 4 ስለዚህም ጲላጦስ “የምትመልሰው የለህምን? ብዙ መጥፎ ነገሮችን እንዳደረግህ መናገራቸውን ታዳምጣለህ!” ሲል እንደገና ጠየቀው፡፡ \v 5 ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም፡፡ በዚህም ጲላጦስ እጅግ ተገረመ።

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 6 በየዓመቱ በፋሲካ አንድ እስረኛን መፍታት የገዥው ልማድ ነበር፡፡ ሕዝቡ የጠየቁትን የትኛውንም እስረኛ ይፈታላቸው ነበር፡፡
\v 7 በዚያን ጊዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር የታሰረ በርባን የሚሉት ሰው ነበር፡፡ሰዋች በሮማ መንግሥት ላይ ባመፁ ጊዜ ግድያ ፈጽሞ ነበር፡፡
\v 6 በየዓመቱ በፋሲካ አንድ እስረኛን መፍታት የገዥው ልማድ ነበር፡፡ ሕዝቡ የጠየቁትን የትኛውንም እስረኛ ይፈታላቸው ነበር፡፡ \v 7 በዚያን ጊዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር የታሰረ በርባን የሚሉት ሰው ነበር፡፡ሰዋች በሮማ መንግሥት ላይ ባመፁ ጊዜ ግድያ ፈጽሞ ነበር፡፡
\v 8 ልክ እንደ ቀድሞው ጊዜ አንድ ሰውን እንዲፈታላቸው ሕዝቡ ወደ ጲላጦስ ቀርበው ጠየቁ፡፡

View File

@ -292,6 +292,7 @@
"14-55",
"14-57",
"14-60",
"14-63",
"14-66",
"14-69",
"14-71",