Wed Feb 14 2018 23:28:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:28:30 +03:00
parent 36a52ad453
commit c9c6d7452f
7 changed files with 10 additions and 17 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 35 ሰው ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን አለበት፣ ጌታው በምሽት ይሁን በዕኩለ ሌሊት፣ ዶሮ ሲጮኽ ይሁን ወይም ንጋት ላይ እንደሚመጣ አያውቅምና፡፡ እናንተም እኔ የምመለስበትን ጊዜ አታውቁምና ሁልጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ፡፡
\v 36 በድንገት ስመጣም ያልተዘጋጃችሁ ሆናችሁ አትገኙ!
\v 37 ለእናንተ ለደቀ መዛሙርቴ የምናግራቸውን እነዚህን ቃሎች ለሁሉ እናገራለሁ፡፡ ሁልጊዜ የተዘጋችሁ ሁኑ!
\v 35 ሰው ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን አለበት፣ ጌታው በምሽት ይሁን በዕኩለ ሌሊት፣ ዶሮ ሲጮኽ ይሁን ወይም ንጋት ላይ እንደሚመጣ አያውቅምና፡፡ እናንተም እኔ የምመለስበትን ጊዜ አታውቁምና ሁልጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ፡፡ \v 36 በድንገት ስመጣም ያልተዘጋጃችሁ ሆናችሁ አትገኙ! \v 37 ለእናንተ ለደቀ መዛሙርቴ የምናግራቸውን እነዚህን ቃሎች ለሁሉ እናገራለሁ፡፡ ሁልጊዜ የተዘጋችሁ ሁኑ!

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 14 \v 1 ሕዝቡ አንድ ሳምንት የሚቆየውን የፋሲካ በዓል ሊያከብር የቀረው ጊዜ ሁለት ቀን ብቻ ነበር፡፡ በእነዚያም ቀናት የቂጣውን በዓል ጭምር ያከብሩ ነበር፡፡ የካህናት አለቆችና የሙሴ ህግ መምሕራን ኢየሱስን እንዴት በምሥጢር ሊያዙትና ሊገድሉት እንደሚችሉ እያቀዱ ነበር፡፡
\v 2 ዳሩ ግን እርስ በርሳቸው “ይህን በበዓሉ ልናደርገው አይገባም፣ ይህን ካደረግን ግን፣ ሕዝቡ በእኛ ላይ በጣም ይቈጡና ሁከት ይነሣል!” ተባባሉ፡፡
\c 14 \v 1 ሕዝቡ አንድ ሳምንት የሚቆየውን የፋሲካ በዓል ሊያከብር የቀረው ጊዜ ሁለት ቀን ብቻ ነበር፡፡ በእነዚያም ቀናት የቂጣውን በዓል ጭምር ያከብሩ ነበር፡፡ የካህናት አለቆችና የሙሴ ህግ መምሕራን ኢየሱስን እንዴት በምሥጢር ሊያዙትና ሊገድሉት እንደሚችሉ እያቀዱ ነበር፡፡ \v 2 ዳሩ ግን እርስ በርሳቸው “ይህን በበዓሉ ልናደርገው አይገባም፣ ይህን ካደረግን ግን፣ ሕዝቡ በእኛ ላይ በጣም ይቈጡና ሁከት ይነሣል!” ተባባሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 3 ኢየሱስም በለምጻምነቱ በሚታወቀው በስምዖን ቤት በቢታንያ ነበር፡፡ በማዕድ ላይም ሳሉ አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጣች፡፡ ውድ የሆነ የናርዶስ ሽቱ የሞላባት ብልቃጥ ይዛ መጣች፡፡ ቢላቃጡንም ከፈተችውና ሽቱውን ሁሉ በኢየሱስ ራስ ላይ አፈሰሰችው፡፡
\v 4 በዚያም የነበሩ አንዳንድ ሰዎች ተቈጡና “ሽቶውን ሽቱ ማባከንዋ የሚያሳዝን ነው!
\v 5 ተሽጦ የአንድን ሰው የዓመት ደመወዝ ያህል ገንዘብ ያስገኝ ነበር፣ ገንዘብም ለድሆች ሰዎች ይሰጥ ነበር!” ተባባሉ ፡፡ሴቲቱንም ገሠጹዋት፡፡
\v 3 ኢየሱስም በለምጻምነቱ በሚታወቀው በስምዖን ቤት በቢታንያ ነበር፡፡ በማዕድ ላይም ሳሉ አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጣች፡፡ ውድ የሆነ የናርዶስ ሽቱ የሞላባት ብልቃጥ ይዛ መጣች፡፡ ቢላቃጡንም ከፈተችውና ሽቱውን ሁሉ በኢየሱስ ራስ ላይ አፈሰሰችው፡፡
\v 4 በዚያም የነበሩ አንዳንድ ሰዎች ተቈጡና “ሽቶውን ሽቱ ማባከንዋ የሚያሳዝን ነው!
\v 5 ተሽጦ የአንድን ሰው የዓመት ደመወዝ ያህል ገንዘብ ያስገኝ ነበር፣ ገንዘብም ለድሆች ሰዎች ይሰጥ ነበር!” ተባባሉ ፡፡ሴቲቱንም ገሠጹዋት፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\v 6 ኢየሱስ ግን “እርሷን መገሠጻችሁን አቁሙ! ለእኔ ተገቢ የሆነውን ነገር አድርጋልኛለች፡፡ ስለዚህም ልታስቸግሩአት አይገባም!
\v 7 ድሆች ሁልጊዜ በመካከላችሁ አሉ፡፡ ስለዚህ በፈለጋችሁት ጊዜ ልትረዱዋቸው ትችላላችሁ፡፡ እኔ ግን ከእናንተ ጋር ብዙ አልቆይም፡፡
\v 8 ማድረግ የምትችለውን ማድረጓ ተገቢ ነው፡፡ በቅርብ የምሞት መሆኔን የምታውቅ ይመስላል፥ ሥጋዬ ለመቃብር የተዘጋጀ እንዲሆን ቀድም ብላ ሽቱ ቀብታዋለችና፡፡
\v 9 ይህን እነግራችኋላሁ፡-ተከታዮቼም በመላው በዓለም ወንጌልን በሚሰብኩበት ሥፍራ ሁሉ እርሷ ለእኔ ያደረገችውንም ይናገራሉ፥ ሰዎችም ያስታውሷታል፡፡”
\v 6 ኢየሱስ ግን “እርሷን መገሠጻችሁን አቁሙ! ለእኔ ተገቢ የሆነውን ነገር አድርጋልኛለች፡፡ ስለዚህም ልታስቸግሩአት አይገባም! \v 7 ድሆች ሁልጊዜ በመካከላችሁ አሉ፡፡ ስለዚህ በፈለጋችሁት ጊዜ ልትረዱዋቸው ትችላላችሁ፡፡ እኔ ግን ከእናንተ ጋር ብዙ አልቆይም፡፡ \v 8 ማድረግ የምትችለውን ማድረጓ ተገቢ ነው፡፡ በቅርብ የምሞት መሆኔን የምታውቅ ይመስላል፥ ሥጋዬ ለመቃብር የተዘጋጀ እንዲሆን ቀድም ብላ ሽቱ ቀብታዋለችና፡፡ \v 9 ይህን እነግራችኋላሁ፡-ተከታዮቼም በመላው በዓለም ወንጌልን በሚሰብኩበት ሥፍራ ሁሉ እርሷ ለእኔ ያደረገችውንም ይናገራሉ፥ ሰዎችም ያስታውሷታል፡፡”

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 ከዚያም የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን ለመያዝ ሊረዳቸው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ፡፡ ከአሥራ ሁለት ደቀ መዛሙርት አንዱ ቢሆንም ይህን አደረገ!
\v 11 የካህናት አለቆች ሊያደርግላቸው ያለውን ነገር በሰሙ ጊዜ በጣም ተደሰቱ፡፡ለወሮታውም ገንዘብ እንደሚሰጡት ቃል ገቡለት፡፡ ይሁዳም በዚህ ተስማምቶ ኢየሱስን ለእነርሱ አሳልፎ የሚሰጥበትን ምቹ ጊዜ ይጠባበቅ ነበር፡፡
\v 10 ከዚያም የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን ለመያዝ ሊረዳቸው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ፡፡ ከአሥራ ሁለት ደቀ መዛሙርት አንዱ ቢሆንም ይህን አደረገ! \v 11 የካህናት አለቆች ሊያደርግላቸው ያለውን ነገር በሰሙ ጊዜ በጣም ተደሰቱ፡፡ለወሮታውም ገንዘብ እንደሚሰጡት ቃል ገቡለት፡፡ ይሁዳም በዚህ ተስማምቶ ኢየሱስን ለእነርሱ አሳልፎ የሚሰጥበትን ምቹ ጊዜ ይጠባበቅ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 12 የቂጣ በዓል ብለው በሚጠሩት በበዓሉ የመጀመሪያ ቀን የፋሲካን በግ ባረዱ ጊዜ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት “ፋሲካን እንድንበላ የት እናዘጋጅልህ?” ሲሉ ጠየቁት፡፡
\v 13 ስለዚህም ኢየሱስ ሁሉንም ነገር እንዲያዘጋጁ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን መረጠ፡፡ ለእነርሱም “ወደ ኢየሩሳሌም ሂዱ፥ በውኃ የተሞላ ሰፊ እንሥራ የተሸከመ አንድ ሰውንም ታገኛላችሁ፥ እርሱን ተከትላችሁ ሂዱ፡፡
\v 14 ወደ ቤቱም ሲገባ የቤቱን ባለቤት ‹መምራችን ፋሲካን ከእኛ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ለመብላት ይፈልጋል፡፡ እባክህ ክፍሉን አሳየን! በሉት
\v 12 የቂጣ በዓል ብለው በሚጠሩት በበዓሉ የመጀመሪያ ቀን የፋሲካን በግ ባረዱ ጊዜ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት “ፋሲካን እንድንበላ የት እናዘጋጅልህ?” ሲሉ ጠየቁት፡፡
\v 13 ስለዚህም ኢየሱስ ሁሉንም ነገር እንዲያዘጋጁ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን መረጠ፡፡ ለእነርሱም “ወደ ኢየሩሳሌም ሂዱ፥ በውኃ የተሞላ ሰፊ እንሥራ የተሸከመ አንድ ሰውንም ታገኛላችሁ፥ እርሱን ተከትላችሁ ሂዱ፡፡ \v 14 ወደ ቤቱም ሲገባ የቤቱን ባለቤት ‹መምራችን ፋሲካን ከእኛ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ለመብላት ይፈልጋል፡፡ እባክህ ክፍሉን አሳየን! በሉት

View File

@ -267,6 +267,7 @@
"13-28",
"13-30",
"13-33",
"13-35",
"14-title",
"14-01",
"14-03",