Wed Feb 14 2018 23:40:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:40:30 +03:00
parent 9df281707a
commit c24cb9db6e
5 changed files with 6 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 45 ኃጢአትን ለመሥራት አንዱን እግራችሁን ተጠቅማችሁ ከሆነ፣ እርሱን መጠቀሙን አቁሙ! ኃጢአት መሥራትን ለማቆም እግራችሁን መቊረጥ የሚያስፈልጋችሁ ከሆነም፣ አድርጉት! እዚህ በምድር ላይ ሳላችሁ አንድ እግር ባይኖራችሁ እንኳ ለዘላለም መኖራችሁ መልካም ነው፡፡ ይሁን እንጂ ኃጢአትን ሠርታችሁ ሙሉ ሰውነታችሁ በገሃነም መጣሉ መልካም አይደለም፡፡
\v 46
\v 46 ( ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው ቁጅዋች ቁጥር 46 አያካትቱም።)

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 16 ወታደሮቹም ኢየሱስን ወደ አገረ ገዥው ግቢ ወሰዱት፡፡ በዚያም በሥራ ላይ ያሉትን ሁሉ ጠሩ፡፡ \v 17 ወታደሮቹ በአንድነት ከተሰባሰቡ በኋላ ኢየሱስን ቀይ ልብስ አለበሱት፡፡በራሱም ላይ ከእሾህ የተሠራ አክሊል አደረጉለት፡፡ \v 18 ይሣለቁበትም ዘንድ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” አሉ።
ልክ ለንጉሥ የሚሰጥ ሰላምታ ሰጡት፡፡
\v 16 ወታደሮቹም ኢየሱስን ወደ አገረ ገዥው ግቢ ወሰዱት፡፡ በዚያም በሥራ ላይ ያሉትን ሁሉ ጠሩ፡፡ \v 17 ወታደሮቹ በአንድነት ከተሰባሰቡ በኋላ ኢየሱስን ቀይ ልብስ አለበሱት፡፡በራሱም ላይ ከእሾህ የተሠራ አክሊል አደረጉለት፡፡ \v 18 ይሣለቁበትም ዘንድ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” አሉ። ልክ ለንጉሥ የሚሰጥ ሰላምታ ሰጡት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 29 በዚያ የሚያልፉ ሰዎችም ዕጃቸውን በእርሱ ላይ በማወናጨፍ ሰደቡት፡፡ እነርሱም “አሃ፣ ቤተ መቅደስን አፍርሰህ በሦሰት ቀን እንደምትሠራ ተናግረሃል፡፡
\v 30 ይህን ማድረግ የምትችል ከሆነ፣ እንግዲያውስ ከመስቀል በመውረድ ራስህን አድን!” አሉት፡፡
\v 29 በዚያ የሚያልፉ ሰዎችም ዕጃቸውን በእርሱ ላይ በማወናጨፍ ሰደቡት፡፡ እነርሱም “አሃ፣ ቤተ መቅደስን አፍርሰህ በሦሰት ቀን እንደምትሠራ ተናግረሃል፡፡ \v 30 ይህን ማድረግ የምትችል ከሆነ፣ እንግዲያውስ ከመስቀል በመውረድ ራስህን አድን!” አሉት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 31 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ጭምር በኢየሱስ ላይ ማሾፍ ፈለጉ፡፡ ስለዚህም እርስ በርሳቸው “ሌሎችን ከችግራቸው አዳነ፣ ራሱን ግን ማዳን አልቻለም!” ተባባሉ፡፡
\v 32 እርሱም “እኔ ክርስቶስ ነኝ፤ የእስራኤልን ሕዝብ የምገዛ ንጉሥ ነኝ! አለ፡፡ ቃሎቹ ዕውነት ከሆኑ አሁን ከመስቀል ይውረድ! ያን ጊዜ እኛም እናምንበታለን!” አሉ፡፡ ከእርሱ ጋር የተሰቀሉ ሁለት ሰዎችም እንዲሁ ሰደቡት፡፡
\v 31 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ጭምር በኢየሱስ ላይ ማሾፍ ፈለጉ፡፡ ስለዚህም እርስ በርሳቸው “ሌሎችን ከችግራቸው አዳነ፣ ራሱን ግን ማዳን አልቻለም!” ተባባሉ፡፡ \v 32 እርሱም “እኔ ክርስቶስ ነኝ፤ የእስራኤልን ሕዝብ የምገዛ ንጉሥ ነኝ! አለ፡፡ ቃሎቹ ዕውነት ከሆኑ አሁን ከመስቀል ይውረድ! ያን ጊዜ እኛም እናምንበታለን!” አሉ፡፡ ከእርሱ ጋር የተሰቀሉ ሁለት ሰዎችም እንዲሁ ሰደቡት፡፡

View File

@ -199,6 +199,7 @@
"09-38",
"09-40",
"09-42",
"09-45",
"09-47",
"09-49",
"10-title",
@ -306,8 +307,8 @@
"15-16",
"15-19",
"15-22",
"15-25",
"15-29",
"15-31",
"15-33",
"15-36",
"15-39",