Wed Feb 14 2018 20:38:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 20:38:30 +03:00
parent c7cc797c16
commit af434f6a4e
5 changed files with 6 additions and 14 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ኢየሱስም ‘ምን እንዳደርግልህ ትወዳለህ? አለው፡፡ ዕውሩ ሰውም ኢየሱስን “መምህር ሆይ፣ እንደገና ማየት እፈልጋለሁ!” አለ፡፡ ኢየሱስም “በእኔ ስላመንህ ፈውሼሃለሁ፡፡ ስለዚህም ሂድ !” አለው፡፡ ወዲያውም ማየት ቻለ! ከኢየሱስም ጋር በመንገድ ላይ አብሮ ሄደ፡፡
\v 51 ኢየሱስም ‘ምን እንዳደርግልህ ትወዳለህ? አለው፡፡ ዕውሩ ሰውም ኢየሱስን “መምህር ሆይ፣ እንደገና ማየት እፈልጋለሁ!” አለ፡፡ \v 52 ኢየሱስም “በእኔ ስላመንህ ፈውሼሃለሁ፡፡ ስለዚህም ሂድ !” አለው፡፡ ወዲያውም ማየት ቻለ! ከኢየሱስም ጋር በመንገድ ላይ አብሮ ሄደ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 11 \v 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም በመቃረብ ላይ ሳሉ በደብረ ዘይት ተራራ አቅራቢያ ወዳሉት ወደ ቤተ ፋጌና ቢታንያ መጡ፡፡ ከዚያም ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ጠራ፡፡
\v 2 እንዲህም አላቸው፤ ቀድማችሁ ወደዚያ መንደር ሂዱ፡፡ ወደ መንደሩ እንደ ገባችሁ ማንም ያልተቀመጠባት ውርንጫላን ታገኛላችሁ፡፡ ፍቱዋትና ወደ እኔ አምጡአት፡፡
\v 3 ማንም “ምን እያደረጋችሁ ነው?” ቢላችሁ “ጌታ ሊጠቀምባት ይፈልጋል ከተቀመጠባት በኋላ ወዲያውኑ በሰው መልሶ ይልካታል” በሉት፡፡
\c 11 \v 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም በመቃረብ ላይ ሳሉ በደብረ ዘይት ተራራ አቅራቢያ ወዳሉት ወደ ቤተ ፋጌና ቢታንያ መጡ፡፡ ከዚያም ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ጠራ፡፡ \v 2 እንዲህም አላቸው፤ ቀድማችሁ ወደዚያ መንደር ሂዱ፡፡ ወደ መንደሩ እንደ ገባችሁ ማንም ያልተቀመጠባት ውርንጫላን ታገኛላችሁ፡፡ ፍቱዋትና ወደ እኔ አምጡአት፡፡ \v 3 ማንም “ምን እያደረጋችሁ ነው?” ቢላችሁ “ጌታ ሊጠቀምባት ይፈልጋል ከተቀመጠባት በኋላ ወዲያውኑ በሰው መልሶ ይልካታል” በሉት፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 4 ስለዚህም ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ሄዱና ውርንጫይቱን አገኙዋት፡፡ ከመንገዱ አጠገብ ካለው ቤት በር ጋር ታስራ ነበር፡፡ ከዚያም ፈቱዋት፡፡
\v 5 በዚያ ከነበሩት ሰዎች መካከልም አንዳንዶቹ “ስለምን ውርንጫይን ትፈቱዋታላችሁ?” አሉዋቸው፡፡
\v 6 እነርሱም ኢየሱስ የነገራቸውን ነገሩዋቸው፡፡ ስለዚህም ውርንጫይቱን እንዲወስዱ ሰዎቹ ፈቀዱላቸው፡፡
\v 4 ስለዚህም ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ሄዱና ውርንጫይቱን አገኙዋት፡፡ ከመንገዱ አጠገብ ካለው ቤት በር ጋር ታስራ ነበር፡፡ ከዚያም ፈቱዋት፡፡ \v 5 በዚያ ከነበሩት ሰዎች መካከልም አንዳንዶቹ “ስለምን ውርንጫይን ትፈቱዋታላችሁ?” አሉዋቸው፡፡ \v 6 እነርሱም ኢየሱስ የነገራቸውን ነገሩዋቸው፡፡ ስለዚህም ውርንጫይቱን እንዲወስዱ ሰዎቹ ፈቀዱላቸው፡፡

View File

@ -1,7 +1,3 @@
\v 7 ሁለቱ ደቀ መዛሙርትም ውርንጫይቱን ወደ ኢየሱስ አመጡዋት፡፡ ይጠቀምባትም ዘንድ ልብሳቸውን በላይዋ አነጠፉ፡፡
\v 8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን አፊቱ ባለው ብበመንገድ ላይ አነጠፉ፡፡
\v 9 በፊቱና በኋላው የሚሄዱ ሰዎችም እንዲህ እያሉ ይጮኹ ነበር፥
“እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር በእርሱ ሥልጣን የሚመጣውን
ይህን ሰው ይባርክ!
\v 10 ልክ እንደ አባታችን እንደ ንጉሥ ዳዊት ትገዛን ዘንድ እግዚአብሔር ይባርክህ!
\v 7 ሁለቱ ደቀ መዛሙርትም ውርንጫይቱን ወደ ኢየሱስ አመጡዋት፡፡ ይጠቀምባትም ዘንድ ልብሳቸውን በላይዋ አነጠፉ፡፡ \v 8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን አፊቱ ባለው ብበመንገድ ላይ አነጠፉ፡፡ \v 9 በፊቱና በኋላው የሚሄዱ ሰዎችም እንዲህ እያሉ ይጮኹ ነበር፥ “እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር በእርሱ ሥልጣን የሚመጣውን ይህን ሰው ይባርክ!
\v 10 ልክ እንደ አባታችን እንደ ንጉሥ ዳዊት ትገዛን ዘንድ እግዚአብሔር ይባርክህ!
በሰማየ ሰማያት ያለው እግዚአብሔር ይመስገን!”

View File

@ -220,10 +220,10 @@
"10-43",
"10-46",
"10-49",
"10-51",
"11-title",
"11-01",
"11-04",
"11-07",
"11-11",
"11-13",
"11-15",