Wed Feb 14 2018 20:12:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 20:12:30 +03:00
parent c2b26a4b22
commit 92541ef89a
2 changed files with 2 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 53 \v 54 \v 55 በገሊላ ባሕር ላይ ርቀው ከሄዱ በኋላ ወደ ጌኔሳሬጥ የባሕር ዳርቻ መጡ፡፡ በዚያም ታንኳቸውን አስጠጉ፡፡
\v 53 በገሊላ ባሕር ላይ ርቀው ከሄዱ በኋላ ወደ ጌኔሳሬጥ የባሕር ዳርቻ መጡ፡፡ በዚያም ታንኳቸውን አስጠጉ፡፡ \v 54 ከታንኳ እንደ ወጡም በዚያ የነበሩት ሰዎች ኢየሱስን ዐወቁት፡፡ \v 55 ኢየሱስ በዚያ መኖሩን ለሰዎች ለመንገርም መላ አውራጃውን አካለሉ፡፡ ሕዝቡም ኢየሱስ እንዳለ ወደ ሰሙበት ሥፍራ በአልጋ ላይ ያሉ ሕሙማንን ተሸክመው ወሰዷቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 56 ከታንኳ እንደ ወጡም በዚያ የነበሩት ሰዎች ኢየሱስን ዐወቁት፡፡
ኢየሱስ በዚያ መኖሩን ለሰዎች ለመንገርም መላ አውራጃውን አካለሉ፡፡ ሕዝቡም ኢየሱስ እንዳለ ወደ ሰሙበት ሥፍራ በአልጋ ላይ ያሉ ሕሙማንን ተሸክመው ወሰዷቸው፡፡
በሄደበትም በየትኛውም መንደር፣ ከተማ ወይም ገጠር ሕሙማኑን ወደ ገበያ ሥፍራዎች ይወስዷቸው ነበር፡፡ ከዚያም ያድናቸው ዘንድ እጁን ወይም የልብሱን ዘርፍ እንኳ እንዲነኩ ሕሙማኑ ኢየሱስን ይለምኑት ነበር፡፡ እርሱንም ሆነ ልብሱን የነኩ ሁሉ ተፈወሱ፡፡
\v 56 በሄደበትም በየትኛውም መንደር፣ ከተማ ወይም ገጠር ሕሙማኑን ወደ ገበያ ሥፍራዎች ይወስዷቸው ነበር፡፡ ከዚያም ያድናቸው ዘንድ እጁን ወይም የልብሱን ዘርፍ እንኳ እንዲነኩ ሕሙማኑ ኢየሱስን ይለምኑት ነበር፡፡ እርሱንም ሆነ ልብሱን የነኩ ሁሉ ተፈወሱ፡፡