Wed Aug 16 2017 12:37:23 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-08-16 12:37:25 +03:00
parent a00c4fc59a
commit 3522263c23
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 36 ኢየሱስም እነዚህ ሰዎች የተናገሩትን በሰማ ጊዜ ኢያኢሮስን ‘ሁኔታው ተስፋ-አልባ እንደ ሆነ አታስብ! ልጅህ በሕይወት እንደምትኖር ብቻ እመን! አለው፡፡
\v 37 - \v 38 ከዚያም የቅርብ ደቀ መዛሙርቱ የሆኑትን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ብቻ ይዞ ወደ ኢያኢሮስ ቤት ሄደ፡፡ ከእርሱም ጋር እንዲሄድ ለሌላ ለማንም ሰው አልፈቀደም፡፡ ወደ ቤቱም ሲቀርቡ ኢየሱስ በዚያ ያሉ ሰዎች እያዘኑ መሆናቸውን ተመለከተ፡፡ አንዳንዶች ሲያለቅሱ ይጮኻሉ፥ ሌሎች ደግሞ ያለቅሳሉ፡፡
\v 37 - \v 38 ከዚያም የቅርብ ደቀ መዛሙርቱ የሆኑትን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ብቻ ይዞ ወደ ኢያኢሮስ ቤት ሄደ፡፡ ከእርሱም ጋር እንዲሄድ ለሌላ ለማንም ሰው አልፈቀደም፡፡ ወደ ቤቱም ሲቀርቡ ኢየሱስ በዚያ ያሉ ሰዎች እያዘኑ መሆናቸውን ተመለከተ፡፡ አንዳንዶች ሲያለቅሱ ፥ ሌሎች ደግሞ ዋይ! ዋይ! ይሉ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 41 ጇንም ይዞ በምትናገርበት ቋንቋ ‘ጣሊታ ኩም! አለ፡፡ ፍቺውም ‘አንቺ ልጅ ተነሽ! ማለት ነው፡፡
\v 41 ጇንም ይዞ በምትናገርበት ቋንቋ ‘ጣሊታ ኩም! አለ፡፡ ፍቺውም ‘አንቺ ልጅ ተነሽ! ማለት ነው፡፡
\v 42 ልጅቱም ወዲያው ተነሣችና ትረማመድ ጀመር፡፡ (መራመድ መቻልዋ የሚያስገርም አልነበረም፤ አሥራ ሁለት ዓመትዋ ነውና) ይህም በሆነ ጊዜ በዚያ የነበሩ ሁሉ ተገረሙ፡፡
\v 43 ኢየሱስም ‘ያደረግሁትን ሁሉ ለማንም አትንገሩ! ብሎ በጥብቅ አዘዛቸው፡፡ ከዚያም የምትመገበውን ለልጅቱ እንዲሰጡ ነገራቸው፡፡

View File

@ -114,6 +114,7 @@
"05-30",
"05-33",
"05-35",
"05-36",
"05-39",
"05-41",
"06-01",