Wed Aug 16 2017 16:00:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-08-16 16:00:19 +03:00
parent 4a979d6366
commit 220248b044
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 36 ኢየሱስም ያደረገውን ነገር ለማንም እንዳይነግሩ ለሕዝቡ ተናገረ፡፡ ያደረገውን ለማንም እንዳይናገሩ በተደጋጋሚ ቢያዝዛቸውም ሰዎች ግን ይበልጥ ስለ እርሱ መናገርን ቀጠሉ፡፡
\v 37 የሚሰሙትም ሰዎች በጣም ተገረሙና ‘ያደረገው ነገር ሁሉ አስገራሚ ነው! አሉ፡፡ ኢየሱስ ሌሎች አስገራሚ ነገሮችን ከማድረጉም በላይ ደንቆሮ ሰዎች እንዲሰሙ አደረገ! የማይናገሩ ሰዎችም እንዲናገሩ አደረገ፡፡
\v 37 የሚሰሙትም ሰዎች በጣም ተገረሙና ‘ያደረገው ነገር ሁሉ አስገራሚ ነው! አሉ፡፡ ኢየሱስ ሌሎች አስገራሚ ነገሮችንም አደረገ፤ መስማት የማይችሉ ሰዎች እንዲሰሙ አደረገ! የማይናገሩ ሰዎችም እንዲናገሩ አደረገ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 8 \v 1 በእነዚያ ቀናት እንደገና ብዙ ሕዝብ ተሰበሰቡ፡፡ በዚያም ሁለት ቀናት ካሳለፉ በኋላ የሚበላ ምግብ አልነበረም፡፡ ስለዚህም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ
\v 2 “ይህ ሕዝቡ ከእኔ ጋር የቆየበት ሦስተኛው ቀን ነው፤ የሚበሉትም ምንም አልቀራቸውም፤ ስለሆነም አሁን ስለ እነርሱ በጣም እያሰብሁ ነው፡፡
\v 2 “ይህ ሕዝብ ከእኔ ጋር ሦስት ቀን ቆይቷል፤የሚምንም አልቀራቸውም፤ ስለሆነም አሁን ስለ እነርሱ በጣም እያሰብሁ ነው፡፡
\v 3 እንደ ተራቡ ወደ ቤታቸው ብሰዳቸው በመንገድ ላይ ሳሉ አንዳንዶቹ ይወድቃሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ከሩቅ ሥፍራ የመጡ ናቸው” አለ፡፡
\v 4 ደቀ መዛሙርቱም የሚበሉትን ለሕዝቡ እንዲሰጡ አሳብ መሰንዘሩን ዐውቀው ነበር፤ ስለዚህም ከእነርሱ አንዱ “ይህን የተሰበሰበ ሕዝብ የሚያጠግብ ምግብ ልናገኝ አንችልም፡፡ በዚህ ሥፍራ የሚኖር ማንም የለም!” ሲል መለሰ፡፡
\v 4 ደቀ መዛሙርቱም የሚበሉትን ለሕዝቡ እንዲሰጡ አሳብ መሰንዘሩን ዐውቀው ነበር፤ ስለዚህም ከእነርሱ አንዱ “ይህን የተሰበሰበ ሕዝብ የሚያጠግብ ምግብ ልናገኝ አንችልም፡፡ በዚህ ሥፍራ የሚኖር ማንም የለም!” ሲል መለሰ፡፡

View File

@ -151,7 +151,7 @@
"07-29",
"07-31",
"07-33",
"08-01",
"07-36",
"08-05",
"08-07",
"08-11",