Wed Feb 14 2018 23:44:19 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:44:20 +03:00
parent b6819b8fd2
commit 1e5ca3317e
7 changed files with 8 additions and 13 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ሴቶቹም ከመቃብር ወጥተው ሮጡ፡፡ ይንቀጠቀጡም ነበር፤ ፈርተውና ተገርመው ነበርና፡፡ ዳሩ ግን ስለዚህ ጒዳይ ከፍርሃታቸው የተነሣ ለማንም ምንም አልተናገሩም።
\v 8 ሴቶቹም ከመቃብር ወጥተው ሮጡ፡፡ ይንቀጠቀጡም ነበር፤ ፈርተውና ተገርመው ነበርና፡፡ ዳሩ ግን ስለዚህ ጒዳይ ከፍርሃታቸው የተነሣ ለማንም ምንም አልተናገሩም።

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 9 ኢየሱስም በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ማለዳ ላይ ከሙታን በተነሣ ጊዜ በመጀመሪያ ለመቅደላዊት ማርያም ተገለጠላት፡፡ እርሷም ቀደም ሲል እየሱስ ሰባት አጋንንት ያወጣላት ሴት ናት፡፡
\v 10 ከኢየሱስ ጋር የነበሩት እያዘኑና እያለቀሱ ሳሉ ወደ እነርሱ ሄደች፡፡ ያየችውንም ነገር ነገረቻቸው፡፡
\v 11 ከሙታን እንደ ተነሣም ሆነ እንዳየችው ስትነግራቸው አምነው መቀበል አልቻሉም፡፡
\v 9 ኢየሱስም በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ማለዳ ላይ ከሙታን በተነሣ ጊዜ በመጀመሪያ ለመቅደላዊት ማርያም ተገለጠላት፡፡ እርሷም ቀደም ሲል እየሱስ ሰባት አጋንንት ያወጣላት ሴት ናት፡፡ \v 10 ከኢየሱስ ጋር የነበሩት እያዘኑና እያለቀሱ ሳሉ ወደ እነርሱ ሄደች፡፡ ያየችውንም ነገር ነገረቻቸው፡፡ \v 11 ከሙታን እንደ ተነሣም ሆነ እንዳየችው ስትነግራቸው አምነው መቀበል አልቻሉም፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 በዚያ ቀን ማምሻው ላይ ከደቀመዛሙርቱ ሁለት ከኢየሩሳሌም ወደ አጎራባች ሥፍራ እየተጓዙ ሳለ በተለየ መልኩ ተገለጠላቸው፡፡
\v 13 ካወቁት በኋላም እነዚያን ሁነቱ ተመልሰው ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ፡፡ ስለሆነውም ነገር ለሌሎች ደቀ መዛሙርቱ ነገሩ፥ ነገር ግን እነርሱ የነገሩዋቸውን ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት አላመኑም፡፡
\v 13 \v 12 በዚያ ቀን ማምሻው ላይ ከደቀመዛሙርቱ ሁለት ከኢየሩሳሌም ወደ አጎራባች ሥፍራ እየተጓዙ ሳለ በተለየ መልኩ ተገለጠላቸው፡፡\v 13 ካወቁት በኋላም እነዚያን ሁነቱ ተመልሰው ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ፡፡ ስለሆነውም ነገር ለሌሎች ደቀ መዛሙርቱ ነገሩ፥ ነገር ግን እነርሱ የነገሩዋቸውን ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት አላመኑም፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 14 በኋላም ኢየሱስ ለአሥራ አንዱ ሐዋርያት በማዕድ ላይ ሳሉ ተገለጠላቸው፡፡ ከሙታን ከተነሣ በኋላም ያዩት ሰዎች የነገሩዋቸውን ባለማመናቸው የልባቸውን ጥንካሬ ነቀፈ፡፡
\v 15 ለእነርሱንም “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱና ወንጌልን ለሁሉም ሰው ስበኩ!
\v 16 መልእክታችሁን የሚያምንና የሚጠመቅን ሰው ሁሉ እግዚአብሔር ያድነዋል፡፡ ማያምን ሰው ላይ ግን ይፈርድበታል።
\v 14 በኋላም ኢየሱስ ለአሥራ አንዱ ሐዋርያት በማዕድ ላይ ሳሉ ተገለጠላቸው፡፡ ከሙታን ከተነሣ በኋላም ያዩት ሰዎች የነገሩዋቸውን ባለማመናቸው የልባቸውን ጥንካሬ ነቀፈ፡፡ \v 15 ለእነርሱንም “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱና ወንጌልን ለሁሉም ሰው ስበኩ! \v 16 መልእክታችሁን የሚያምንና የሚጠመቅን ሰው ሁሉ እግዚአብሔር ያድነዋል፡፡ ማያምን ሰው ላይ ግን ይፈርድበታል።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 17 በወንጌል የሚያምኑ ሰዎች ተኣምራትን ያደርጋሉ፡፡እኔ ከእነርሱ ጋር መሆኔን ለማሳየት ተዐምራትን ያደርጋሉ ። በኃይሌ እንደነዚህ ያሉ ተዓምራትን ያደርጋሉ፥ ክፉ መናፍስትን ያስወጣሉ።በማያዉቁት ቋንቋም ይናገራሉ፡፡
\v 18 ዕባብን ቢይዙ ወይም መርዝነት ያለውን ፈሳሽ ቢጠጡ አይጐዱም፡፡ በድውዮች ላይ ዕጆቻቸውን በጫኑ ጊዜ እግዚአብሔር ሕሙማኑን ይፈውሳቸዋል” አላቸው፡፡
\v 17 በወንጌል የሚያምኑ ሰዎች ተኣምራትን ያደርጋሉ፡፡እኔ ከእነርሱ ጋር መሆኔን ለማሳየት ተዐምራትን ያደርጋሉ ። በኃይሌ እንደነዚህ ያሉ ተዓምራትን ያደርጋሉ፥ ክፉ መናፍስትን ያስወጣሉ።በማያዉቁት ቋንቋም ይናገራሉ፡፡ \v 18 ዕባብን ቢይዙ ወይም መርዝነት ያለውን ፈሳሽ ቢጠጡ አይጐዱም፡፡ በድውዮች ላይ ዕጆቻቸውን በጫኑ ጊዜ እግዚአብሔር ሕሙማኑን ይፈውሳቸዋል” አላቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 19 19 ጌታ ኢየሱስ ይህን ለደቀ መዛሙርቱ ከነገራቸው በኋላ፥ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ወሰደው፡፡ በዚያም ከእርሱ ጋር ይገዛ ዘንድ በእግዚአብሔር ቀኝ በዙፋኑ ተቀመጠ፡፡
\v 20 20 ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሩሳሌም ወጥተው በየሥፍራው ሰበኩ፡፡ በሚሄዱበት ሥፍራም ሁሉ ጌታ ተኣምራትን እንዲሠሩ ያስችላቸው ነበር። ያንንም በማድረግ የእግዚአብሔር መልእክት ዕውነተኛ መሆኑን ለሰዎች አሳየ፡፡
\v 19 ጌታ ኢየሱስ ይህን ለደቀ መዛሙርቱ ከነገራቸው በኋላ፥ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ወሰደው፡፡ በዚያም ከእርሱ ጋር ይገዛ ዘንድ በእግዚአብሔር ቀኝ በዙፋኑ ተቀመጠ፡፡
\v 20 ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሩሳሌም ወጥተው በየሥፍራው ሰበኩ፡፡ በሚሄዱበት ሥፍራም ሁሉ ጌታ ተኣምራትን እንዲሠሩ ያስችላቸው ነበር። ያንንም በማድረግ የእግዚአብሔር መልእክት ዕውነተኛ መሆኑን ለሰዎች አሳየ፡፡

View File

@ -318,6 +318,7 @@
"16-title",
"16-01",
"16-03",
"16-05",
"16-08",
"16-09",
"16-12",