Wed Feb 14 2018 23:24:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 23:24:30 +03:00
parent 354852c6cc
commit 06bed00860
8 changed files with 8 additions and 15 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 41 በኋላም ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ሰዎች መባቸውን በሚጥሉበት ብቻ ፊት ለፊት ተቀምጦ ነበር፡፡ በዚያ ሆኖ መባቸውን በሳጥን ውስጥ ሲጥሉ ይመለከት ነበር፡፡ ብዙ ባለ ጠጎች ብዙ ገንዘብ ሰጡ፡፡
\v 42 ከዚያም አንዲት ድሀ መበለት መጣችና በጣም አነስተኛ ዋጋ ያላቸውን ሁለት ትናንሽ የመዳብ ሳንቲሞች ጣለች፡፡
\v 41 በኋላም ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ሰዎች መባቸውን በሚጥሉበት ብቻ ፊት ለፊት ተቀምጦ ነበር፡፡ በዚያ ሆኖ መባቸውን በሳጥን ውስጥ ሲጥሉ ይመለከት ነበር፡፡ ብዙ ባለ ጠጎች ብዙ ገንዘብ ሰጡ፡፡ \v 42 ከዚያም አንዲት ድሀ መበለት መጣችና በጣም አነስተኛ ዋጋ ያላቸውን ሁለት ትናንሽ የመዳብ ሳንቲሞች ጣለች፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 13 \v 1 ኢየሱስም ቤተ መቅደሱን ትቶ በመሄድ ላይ ሳለ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ “መምህር ሆይ፥ እነዚህ ትላልቅ ድንጋዮች ምንኛ አስደናቂ እንደ ሆኑና ሕንጻውም አስገራሚ እንደሆነ ተመልከት!” አለው፡፡
\v 2 ኢየሱስም “አዎን፣ የምትመለከተው ይህ ሕንጻ የሚያስደንቅ ነው፤ ሆኖም ስለእነዚህ ህንፃዎች ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርሱ ልነግርህ ፈልጋለሁ፡፡ በዚህ ቤተመቅደስ ዙሪያ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ አይቀርም” አለው፡፡
\c 13 \v 1 ኢየሱስም ቤተ መቅደሱን ትቶ በመሄድ ላይ ሳለ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ “መምህር ሆይ፥ እነዚህ ትላልቅ ድንጋዮች ምንኛ አስደናቂ እንደ ሆኑና ሕንጻውም አስገራሚ እንደሆነ ተመልከት!” አለው፡፡ \v 2 ኢየሱስም “አዎን፣ የምትመለከተው ይህ ሕንጻ የሚያስደንቅ ነው፤ ሆኖም ስለእነዚህ ህንፃዎች ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርሱ ልነግርህ ፈልጋለሁ፡፡ በዚህ ቤተመቅደስ ዙሪያ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ አይቀርም” አለው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 3 ከቤተ መቅደስም በሸለቆው አድርገው ደብረ ዘይት ተራራ ከደረሱ በኋላ ኢየሱስ ተቀመጠ፡፡ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስና እንድርያስም ከእርሱ ጋርብቻቸውን ሳሉ፣ጥያቄ መጠየቅ ፥
\v 4 “ስለ በቤተ መቅደሱ ሕንጻ የተናገርኸው የሚፈጸመው መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈፀሙ ጊዜውን የሚነግረን ምን ክስተት ምንድነው?
\v 3 ከቤተ መቅደስም በሸለቆው አድርገው ደብረ ዘይት ተራራ ከደረሱ በኋላ ኢየሱስ ተቀመጠ፡፡ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስና እንድርያስም ከእርሱ ጋርብቻቸውን ሳሉ፣ጥያቄ መጠየቅ ፥ \v 4 “ስለ በቤተ መቅደሱ ሕንጻ የተናገርኸው የሚፈጸመው መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈፀሙ ጊዜውን የሚነግረን ምን ክስተት ምንድነው?

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 5 ኢየሱስም “ስለሚሆነው ነገር ማንም እንዳያታልላችሁ ተጠበቁ!
\v 6 ብዙዎች ሰዎች መጥተው እኔ እንደ ለክኋቸው ይናገራሉ፡፡ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉም ብዙዎችን ያስታሉ፡፡
\v 5 ኢየሱስም “ስለሚሆነው ነገር ማንም እንዳያታልላችሁ ተጠበቁ! \v 6 ብዙዎች ሰዎች መጥተው እኔ እንደ ለክኋቸው ይናገራሉ፡፡ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉም ብዙዎችን ያስታሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 7 የጦርነትን ድምፅ ስትሰሙ ወይም ሩቅ ሥፍራ ላይ ጦርነት እንዳለ ወሬውን ስትሰሙ አትረበሹ፡፡ እነዚህ ነገሮች በእርግጥም ይሆናሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ሲሆኑ እግዚአብሔር ዕቅዶቹን ሁሉ በዚያ ጊዜ ይፈጽማል ብላችሁ አታስቡ!
\v 8 በልዩ ልዩ አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች እርስ በርስ ይዋጋሉ፣ እንዲሁም በተለይ ነገሥታትና መሪዎች እርስ በርሳቸው ይዋጋሉ፡፡ በልዩ ልዩ ሥፍራዎችም የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፤ ራብም እንደዚሁ ይነሣል፡፡ ይሁንና እነዚህ ነገሮች ሲከሰቱ የሰዎች ላይ ሥቃይ ገና መጀመሩ ነው፡፡ እነዚህ የስቃይ መጀመሪያ ልክ ሴት መውለጃዋ ሲደርስ ናቸው። ከዚህ በኋላ ለሰዋች ብዙ ስቃይ ይደርስባቸዋል፡፡
\v 7 የጦርነትን ድምፅ ስትሰሙ ወይም ሩቅ ሥፍራ ላይ ጦርነት እንዳለ ወሬውን ስትሰሙ አትረበሹ፡፡ እነዚህ ነገሮች በእርግጥም ይሆናሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ሲሆኑ እግዚአብሔር ዕቅዶቹን ሁሉ በዚያ ጊዜ ይፈጽማል ብላችሁ አታስቡ! \v 8 በልዩ ልዩ አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች እርስ በርስ ይዋጋሉ፣ እንዲሁም በተለይ ነገሥታትና መሪዎች እርስ በርሳቸው ይዋጋሉ፡፡ በልዩ ልዩ ሥፍራዎችም የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፤ ራብም እንደዚሁ ይነሣል፡፡ ይሁንና እነዚህ ነገሮች ሲከሰቱ የሰዎች ላይ ሥቃይ ገና መጀመሩ ነው፡፡ እነዚህ የስቃይ መጀመሪያ ልክ ሴት መውለጃዋ ሲደርስ ናቸው። ከዚህ በኋላ ለሰዋች ብዙ ስቃይ ይደርስባቸዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 በዚያን ጊዜ ሰዎች ከሚያደርጉት ነገር ተጠበቁ፡፡ ያስሯችኋል፤ በመሪዎችም ዘንድ ከስሰው ያቀርቧችኋል፡፡ በተለያዩ ምኲራቦችም ውስጥ ይገርፉዋችኋል፡፡ የበላይ በሆኑ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ፊትም ክስ ይመሰርቱባቸዋል ፡፡ ያን ተከትሎም ስለ እኔ ትመሰክሩባቸዋል፡፡
\v 10 እግዚአብሔርም ያቀደውን ነገር ሁሉ አድርጎ ከመጨረሱ በፊት ተከታዮቼ ለሁሉም ሕዝቦች ወንጌልን ሊያውጁ ይገባቸዋል፡፡
\v 9 በዚያን ጊዜ ሰዎች ከሚያደርጉት ነገር ተጠበቁ፡፡ ያስሯችኋል፤ በመሪዎችም ዘንድ ከስሰው ያቀርቧችኋል፡፡ በተለያዩ ምኲራቦችም ውስጥ ይገርፉዋችኋል፡፡ የበላይ በሆኑ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ፊትም ክስ ይመሰርቱባቸዋል ፡፡ ያን ተከትሎም ስለ እኔ ትመሰክሩባቸዋል፡፡ \v 10 እግዚአብሔርም ያቀደውን ነገር ሁሉ አድርጎ ከመጨረሱ በፊት ተከታዮቼ ለሁሉም ሕዝቦች ወንጌልን ሊያውጁ ይገባቸዋል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 11 ሰዎች በሚይዙዋችሁ ጊዜም ስለምትናገሩት ነገር አትጨነቁ፡፡ ይልቁንም እግዚአብሔር በዚያን ጊዜ በልባችሁ ያስቀመጠውን ተናገሩ፡፡ የምትናገሩትም እናንተ ሳትሆኑ፡፡ በእናንተ የሚኖር መንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡
\v 12 አንዳንድ ወንድሞችና እኅቶች ሌሎች ወንድሞቻቸውንና እኅቶቻቸውን ይክዳሉ፡፡አንዳንድ አባቶችም ልጆችቻቸውን ይክዳሉ። የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ይገድሉዋቸው ዘንድ ልጆች ወላጆቻቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ፡፡
\v 13 በእኔ በማመናችሁ ምክንያት ብዙዎች ሰዎች ይጠሉዋችኋል፡፡ እስከ ሕይወታችሁ ፍጻሜ በእኔ ማመናቸውን ብትቀጥሉ ግን ትድናላችሁ ፡፡
\v 11 ሰዎች በሚይዙዋችሁ ጊዜም ስለምትናገሩት ነገር አትጨነቁ፡፡ ይልቁንም እግዚአብሔር በዚያን ጊዜ በልባችሁ ያስቀመጠውን ተናገሩ፡፡ የምትናገሩትም እናንተ ሳትሆኑ፡፡ በእናንተ የሚኖር መንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡ \v 12 አንዳንድ ወንድሞችና እኅቶች ሌሎች ወንድሞቻቸውንና እኅቶቻቸውን ይክዳሉ፡፡አንዳንድ አባቶችም ልጆችቻቸውን ይክዳሉ። የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ይገድሉዋቸው ዘንድ ልጆች ወላጆቻቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ፡፡ \v 13 በእኔ በማመናችሁ ምክንያት ብዙዎች ሰዎች ይጠሉዋችኋል፡፡ እስከ ሕይወታችሁ ፍጻሜ በእኔ ማመናቸውን ብትቀጥሉ ግን ትድናላችሁ ፡፡

View File

@ -250,6 +250,7 @@
"12-28",
"12-32",
"12-35",
"12-38",
"12-41",
"12-43",
"13-title",