am_mic_text_ulb/07/19.txt

5 lines
399 B
Plaintext

\v 19 እንደ ገና ትራራልናለህ፤ ርኩሰታችንን በእግሮችህ ትረግጣለህ፡፡
ኃጢአታችንን ሁሉ ወደ ባሕሩ ጥልቅ ትጥላለህ፡፡
\v 20 በቀድሞ ዘመን ለአባቶቻችን በመሐላ እንደ ገባኸው ቃል
ለያዕቆብ ታማኝነትን፣
ለአብርሃምም የኪዳን ታማኝነትን ትሰጣለህ፡፡