am_mic_text_ulb/07/16.txt

7 lines
501 B
Plaintext

\v 16 ኃይል ያላቸው ቢሆኑም አሕዛብ ይህን
አይተው ያፍራሉ፤ እጃቸውን አፋቸው ላይ ያደርጋሉ
ጆሮዋቸውም ይደነቁራል፡፡
\v 17 እንደ እባብ፣ ምድር ላይ እንደሚርመሰመሱም ፍጥረቶች ትቢያ ይልሳሉ፡፡
እየተንቀጠቀጡ ከዋሻዎቻቸው ይወጣሉ
አምላካችን ያህዌ ሆይ በፍርሃት ወደ አንተ ይመጣሉ
ከአንተ የተነሣ ይሸበራሉ፡፡