am_mic_text_ulb/07/14.txt

5 lines
369 B
Plaintext

\v 14 በለመለመ መስክ መካከል ብቻቸውን ዱር ውስጥ ያሉትን
የርስትህ መንጋ የሆኑት ሕዝብህን በበትርህ ጠብቅ፡፡
እንደ ቀድሞው ዘመን በባሰንና በገለዓድ አሰማራቸው፡፡
\v 15 ከግብፅ እንደ ወጣችሁበት ዘመን
ድንቆችን አሳያቸዋለሁ፡፡