am_mic_text_ulb/07/09.txt

5 lines
211 B
Plaintext

\v 9 ያህዌን ስለ በደልሁ
እርሱ እስኪፈርድልኝ ድረስ
ቁጣውን እታገሣለሁ፡፡
እርሱ ወደ ብርሃን ያወጣኛል
በጽድቁ ሲያድነኝም አያለሁ