am_mic_text_ulb/07/05.txt

8 lines
385 B
Plaintext

\v 5 ጐረቤትህን አትመን፣
ወዳጅህም ላይ አትተማመን፡፡
በዕቅፍህ ከምትተኛዋ እንኳ
ለምትናገረው ተጠንቀቅ፡፡
\v 6 ወንድ ልጅ አባቱን ያዋርዳል
ሴት ልጅ በእናትዋ ላይ
ምራት በአማቷ ላይ ትነሣለች፡፡
የሰው ጠላቶች የገዛ ቤተ ሰቦቹ ይሆናሉ፡፡