am_mic_text_ulb/07/03.txt

10 lines
573 B
Plaintext

\v 3 እጆቻቸው ሌሎችን ለመጉዳት ሠልጠነዋል፤
ገዦቻቸው ገንዘብ ይፈልጋሉ
ፈራጁ ጉቦ ይጠብቃል፤
ኃይለኞች ያሻቸውን ያስፈጽማሉ
ሁሉም አንድ ላይ ያሤራሉ፡፡
\v 4 ከእነርሱ ይሻላል የተባለው እንደ አሜኬላ
እጅግ ቀና የተባለውም እንደ ኩርንችት ነው፡፡
ነቢያቶቻችሁ አስቀድመው የተናገሩለት ቀን
እናንተ የምትቀጡበት ቀን ነው፡፡
የሚሸበሩበት ቀን ደርሶአል፡፡