\v 16 የዖምሪን ሥርዐት
የአክዓብን ቤት ተግባርም አጥብቀህ ይዘሃል
በምክራቸው መሠረት ኖረሃል፡፡
ስለዚህ አንተንና ከተማህን ለውድመት
ሕዝብህንም ለመዘባበቻ አሳልፌ እሰጣለሁ
በሕዝቤ ላይ የተሰነዘረውን ነቀፋ ትሸከማለህ፡፡