am_mic_text_ulb/06/13.txt

9 lines
516 B
Plaintext

\v 13 ስለዚህ በጽኑ ቁስል መታሁህ
ከኃጢአትህ የተነሣም አፈረስሁህ፡፡
\v 14 ትበላለህ ግን አትጠግብም
ሁሌም ባዶነት ውስጥህ ይኖራል፡፡
ታከማቻለህ ግን አይጠራቀምልህም
ያጠራቀምኸውን ለሰይፍ እዳርጋለሁ፡፡
\v 15 ትዘራለህ ግን አታጭድም
የወይራ ፍሬ ትጨምቃለህ፤ ግን ዘይት አትቀባም፤
ወይን ትጨምቃህ ግን ጠጅ አትጠጣም፡፡