am_mic_text_ulb/06/11.txt

6 lines
301 B
Plaintext

\v 11 ዐባይ ሚዛን የሚጠቀመውን ሰው፣
ሐሰተኛ መመዘኛ በከረጢት የቋጠረውን ሰው
ንጹሕ ላድርገውን?
\v 12 ባለ ጠጐች በግፍ ተሞልተዋል
በዚያ የሚኖሩ ሐሰት ተናግረዋል
ምላሳቸው አታላይ ናት፡፡