am_mic_text_ulb/06/09.txt

7 lines
362 B
Plaintext

\v 9 የያህዌ ድምፅ ከተማዋን ይጣራል
አሁን እንኳ ጥበብ ስምህን ትገነዘባለች
በትሩን አስታውስ፤ በቦታው ያደረገው ማን
እንደ ሆነ አስታውስ፡፡
\v 10 ክፉው ቤት ውስጥ
በግፍ የተገኘ ሀብት
አስጸያፊ የሆነ ሐሰተኛ መስፈሪያ አለ፡፡