am_mic_text_ulb/06/06.txt

12 lines
718 B
Plaintext

\v 6 ለልዑል አምላክ ለመስገድ በምመጣበት ጊዜ፣
ለያህዌ ምን ይዤ ልምጣ?
የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆኑ የአንድ ዓመት ጥጃ ይዤ ልምጣን?
\v 7 በሺህ የሚቆጠሩ ዐውራ በጐችን
ወይስ የአሥር ሺህ ወንዞች የሚያህል ዘይት ባቀርብለት ያህዌ ይደሰት ይሆን?
ስለ መተላለፌ የበኩር ልጄን፣
ስለ ኃጢአቴስ የአካሌን ፍሬ ልስጥን?
\v 8 ሰው ሆይ፣ መልካሙን፣
ያህዌ ከአንተ የሚፈልገውን ነግሮሃል
ፍትሕ አድርግ፤
ደግነትን ውደድ፤
ከአምላክህ ጋር በትሕትና ተመላለስ፡፡