am_mic_text_ulb/06/03.txt

10 lines
610 B
Plaintext

\v 3 ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ ምን አደረግሁህ?
ያታከትሁህስ በምንድነው?
እስቲ መስክርብኝ!
\v 4 እኔ ከግብፅ ምድር አወጣሁህ
ከባርነት ቤትም ታደግሁህ፡፡
ሙሴን፣ አሮንንና ማርያምን ወደ አንተ ላክሁ፡፡
\v 5 ሕዝቤ ሆይ፣ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ያቀደብህን
የቢዖር ልጅ በለዓም የመለሰለትን፣
ከሺጡም ተነሥተህ ወደ ጌልጌላ ስትሄድ፣
እኔ፣ ያህዌ ያደረግሁትን የጽድቅ ሥራ ታውቅ ዘንድ አስታወስ፡፡