am_mic_text_ulb/06/01.txt

6 lines
438 B
Plaintext

\c 6 \v 1 እንግዲህ ያህዌ የሚናገረውን አድምጡ፤
‹‹ተነሡ፤ ያላችሁንም ቅርታ በተራሮች ፊት አቅርቡ
ኮረብቶችም የምትሉትን ይስሙ፡፡
\v 2 እናንተ ተራሮች እናንተ ጸንታችሁ የቆማችሁ
የምድር መሠረቶች ያህዌ የሚያቀርበውን ክስ አድምጡ፤
እርሱ ከእስራኤል ጋር ይፋረዳል፡፡››