am_mic_text_ulb/05/12.txt

8 lines
536 B
Plaintext

\v 12 በምድራችሁ ያለውን ጥንቆላ አጠፋለሁ
ከእንግዲህ አታሟርቱም፡፡
\v 13 የተቀረጹ ምስሎቻችሁንና
የድንጋይ ዐምዶቻችሁን ከመካከላችሁ አጠፋለሁ፡፡
ከእንግዲህ የእጆቻችሁን ሥራ አታመልኩም፡፡
\v 14 የአሼራ ምሰሶዋችሁን ከምድራችሁ እነቅላለሁ
ከተሞቻችሁንም አጠፋለሁ፡፡
\v 15 ያልታዘዙኝን ሕዝቦች በቀጣዬና በመዓቴ እበቀላሁ፡፡››