am_mic_text_ulb/05/10.txt

5 lines
278 B
Plaintext

\v 10 በዚያ ቀን ይላል ያህዌ
‹‹ፈረሶቻችሁን ከመካከላችሁ አጠፋለሁ
ሠረገሎቻችሁንም እደመስሳለሁ፡፡
\v 11 የምድራችሁን ከተሞች አጠፋለሁ
ምሽጐቻችሁንም ሁሉ አፈርሳለሁ፡፡