am_mic_text_ulb/05/08.txt

6 lines
460 B
Plaintext

\v 8 የያዕቆብ ትሩፍ በሕዝቦች መካከል፣ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይሆናል፤
በዱር አራዊት መካከል እንዳለ አንበሳ፣
በበጐች መካከል እንዳለ አንበሳ ደቦል ይሆናል፡፡
በእግሩ እየረጋገጠ ይቦጫጭቃቸዋል፤
የሚያድናቸውም አይኖርም፡፡
\v 9 እጅህ በጠላቶችህ ላይ ከፍ ከፍ በማለት ያጠፋቸዋል፡፡