am_mic_text_ulb/05/02.txt

7 lines
468 B
Plaintext

\v 2 አንቺ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፣
ከይሁዳ ነገዶች መካከል ትንሿ ብትሆኚም፣
ጅማሬው ከጥንት ከዘላለም ዘመናት የሆነ የእስራኤል ገዥ
ከአንቺ ይወጣልኛል፡፡
\v 3 ስለዚህ ያማጠችው ልጅ እስክትወልድ ድረስ
እግዚአብሔር ሕዝቡን ይተዋቸዋል
የተቀሩት ወንድሞቹም ወደ እስራኤል ሕዝብ ይመለሳሉ፡፡