\v 13 ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ቀንድሽን እንደ ብረት፣
ሰኮናሽን እንደ ናስ አደርጋለሁ
ብዙ ሕዝቦችን ታደቂያለሽ
የጽዮን ልጅ ሆይ፣ ተነሥተሸ አበራዪ፡፡
በግፍ የሰበሰቡትን ሀብት ለራሴ
ሀብታቸውንም ለምድር ሁሉ ጌታ አቀርባለሁ፡፡››