am_mic_text_ulb/04/11.txt

6 lines
433 B
Plaintext

\v 11 አሁን ግን፣ ብዙ ሕዝቦች አንቺ ላይ ተሰብስበዋል
እነርሱም፣ ‹‹የረከሰች ትሁን፤
እኛም መፈራረስዋን እንይ›› ብለዋል፡፡
\v 12 ነቢዩ እንዲህ ይላል፤ ‹‹የያህዌን ሐሳብ አያወቁም
የእርሱንም ዕቅድ አያስተውሉም፤
እርሱ ዐውድማ ላይ እንደ ነዶ ይሰበስባቸዋል፡፡››