am_mic_text_ulb/04/09.txt

11 lines
533 B
Plaintext

\v 9 አሁንስ እንደዚህ የምትጮኺው ለምንድነው?
በመካከልሽ ንጉሥ የለምን?
ምጥ እንደ ያዛት ሴት የምትጨነቂው
መካሪሽ ስለጠፋ ነውን?
\v 10 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣
ምጥ እንደያዛት ሴት ተጨነቂ፤
አሁን ከከተማ ወጥተሸ
ሜዳ ላይ ስፈሪ
ወደ ባቢሎንም ትሄጃለሽ፡፡
በዚያም ከጠላት እጅ ትድኛለሽ
በዚያም እግዚአብሔር ከጠላቶችሽ ይታደግሻል፡፡