am_mic_text_ulb/04/04.txt

7 lines
400 B
Plaintext

\v 4 ይልቁን፣ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑ ሥር
ከገዛ በለሱም ሥር ይቀመጣል፡፡
የሰራዊት አምላክ ያህዌ ተናግሮአልና
የሚያስፈራቸው አይኖርም፡፡
\v 5 ሕዝቦች ሁሉ
በአምላኮቻቸው ስም ይሄዳሉ፡፡
እኛ ግን በአምላካችን በያህዌ ስም ለዘላለም እንሄዳለን