\c 4 \v 1 በመጨረሻው ዘመን የያህዌ ቤት ተራራ
ሌሎች ተራቶች ላይ ይመሠረታል
ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ይላል
ሕዝቦችም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ፡፡
ብዙ ሕዝቦች መጥተው እንዲህ ይላሉ