am_mic_text_ulb/03/12.txt

3 lines
245 B
Plaintext

\v 12 ስለዚህ በእናንተ ምክንያት ጽዮን እንደ ማሳ
ትታረሳለች፤ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች
የቤተ መቅደሱ ኮረብታ ጥቅጥቅ ያለ ደን ይሆናል፡፡