am_mic_text_ulb/03/08.txt

4 lines
216 B
Plaintext

\v 8 እኔ ግን፣ ለያዕቆብ በደሉን
ለእስራኤል ኃጢአቱን እንድናገር
በያህዌ መንፈስ ኃይል ተሞልቻለሁ
ፍትሕና ብርታትንም ተሞልቻለሁ፡፡