am_mic_text_ulb/02/12.txt

8 lines
570 B
Plaintext

\v 12 ያዕቆብ ሆ በእርግጥ ሁላችሁንም እሰበስባለሁ፤
የእስራኤልን ትሩፍ ጉረኖ ውስጥ እንዳለ በጐች
በመሰማሪያ ላይ እንዳለ መንጋ አመጣቸዋለሁ፡፡
ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ታላቅ ጩኸት ይሆናል፡፡
\v 13 መንገዳቸውን የሚከፍትላቸው መሪ ከእነርሱ ፊት ፊት ይሄዳል
እነርሱም ተግተልትለው በበሩ ይወጣሉ
ንጉሣቸው ፊት ፊታቸው ይሄዳል፤
ያህዌ መሪያቸው ይሆናል፡፡