am_mic_text_ulb/02/09.txt

8 lines
566 B
Plaintext

\v 9 የወገኔን ሴቶች ከሚወዱት ቤታቸው አባረራችሁ
በረከቴን ለዘላለም ከልጆቻቸው ወሰዳችሁ፡፡
\v 10 በርኩሰት ምክንያት ከባድ ጥፋት ስለሚመጣ
እዚህ ቦታ መቆየት አትችሉም፤
ስለዚህ ተነሥታችሁ ሂዱ፡፡
\v 11 አንድ ሰው በሐሰት መንፈስ ተነሣሥቶ
‹‹ስለ ወይን ጠጅና ጠንካራ መጠጥ ትንቢት እናገራለሁ›› ቢል፤
በእነዚህ ሰዎች ዘንድ እንደ ነቢይ ይቆጠራል፡፡