am_mic_text_ulb/02/06.txt

11 lines
737 B
Plaintext

\v 6 ‹‹ትንቢት አትናገር››
ምንም ውርደት አይደርስብንም፤ ስለ እነዚህ
ነገሮች ትንቢት አትናገር ይላሉ፡፡
\v 7 የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ እንደህ መባል ነበረበትን?
የያህዌ ትዕግሥት አልቋልን?
እነዚህስ የእርሱ ድርጊቶች ናቸውን?
አካሄዳቸው ቀና ለሆነ ሰዎች
ቃሎቼ መልካም አያደርጉምን?
\v 8 በመጨረሻ በሕዝቤ ላይ በጠላትነት ተነሥታችኃል
ከጦርነት በኃላ ሰላም ነው ብለው ወደሚያስቡት እንደሚመለሱ ወታደሮች
ምንም ሳይጠራጠሩ የሚያልፉ ሰዎችን ልብስ ገፋችኃል፡፡